Fana: At a Speed of Life!

የደርባ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ከተባለው የቻይና ኩባንያ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደርባ ሲሚኒቶ ፋብሪካ ሲኖማ ኢንተርናሽናል ኢንጅነሪንግ ቡድን ከተባለው የቻይና ኩባንያ በደርባን የሲሚንቶ ፋብሪካ የማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ በሃገሪቱ ያለውን የሲሚንቶ ፍላጎት መሰረት…

በዓለም ዋንጫ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ካሜሮንን 1 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌላኛዋ የአፍሪካ ተወካይ ካሜሮን በኳታር የዓለም ዋንጫ ጨዋታ በሀገሯ ልጅ በተቆጠረባት ግብ በስዊዘርላንድ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፋለች፡፡ በጨዋታው ብሪል ኤምቦሎ ከሽኮርዳን ሻኪሪ የተሻገረለትን ኳስ ወደ ግብ ቀይሮ ስዊዘርላንድ የመጀመሪያ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራመታን ላማምራን ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በደቡብ አፍሪካ ስለተፈረመው የሰላም ስምምነት ገለጻ አድርገዋል፡፡…

ሜክሲኮ እና ፖላንድ በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የዓለም ዋንጫ ምሽት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የተገናኙት ሜክሲኮ እና ፖላንድ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ፖላንድ ያገኘችውን የፍጹም ቅጣት ምት ወደ ውጤት መቀየር ሳትችል ቀርታለች፡፡ የ2022 የዓለም ዋንጫ መርሐ ግብር…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስምምነት ከማንቼስተር ዩናይትድ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከክለቡ ጋር በደረሱት ስምምነት መሰረት ከማንቼስተር ዩናይትድ መልቀቁ ይፋ ሆኗል፡፡ ሮናልዶ በኦልትራፎርድ ቆይታው በ346 ጨዋታዎች 145 ጎሎችን በማስቆጠር ላበረከተው አስተዋፅዖ ያመሰገነው ክለቡ÷ በቀጣይ የእግር ኳስ ሕይወቱ…

በዓለም ዋንጫ ሳዑዲ አርጀንቲናን ማሸነፏን ተከትሎ የሀገሪቱ ንጉስ ነገ የደስታ መግለጫ ብሄራዊ በዓል እንዲሆን አወጁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ዓረቢያው ንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ አል ሳዑድ ነገ ረቡዕ የዕረፍት እና የደስታ መግለጫ ቀን ሆኖ እንዲከበር አውጀዋል፡፡ ዐዋጁ የተላለፈው÷ የሀገሪቱ ብሔራዊ ቡድን በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ላይ ያስመዘገበውን ድል ተከትሎ ነው፡፡…

ዴንማርክ እና ቱኒዚያ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምድብ አራት የተደለደሉት ዴንማርክ እና ቱኒዚያ ያረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል ተጠናቋል፡፡ 10 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያደረጉት ዴንማርክ እና ቱኒዚያ አቻ በሆነ ውጤት መለያየታቸውን ተከትሎ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በዚህም የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሲዳማ ቡና መቻልን 2 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ÷ ጎሎቹን ፍሬው ሰለሞን በ17ኛው እና ሙሉዓለም መስፍን በ75ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…

አርጀንቲና ባልተጠበቀችው ሳዑዲ የዓለም ዋንጫውን በሽንፈት ጀምራዋለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫው ሶስተኛ ቀን ውሎ ሳዑዲ ዓረቢያ ያልተጠበቀ ድል አስመዝግባለች። ከደቡብ አሜሪካዋ አርጀንቲና ጋር የተጫወተችው ሳዑዲ ከመመራት ተነስታ 2 ለ 1 አሸንፋለች። በጨዋታው ሊዮኔል መሲ በ10ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው ጎል…

የሌ/ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ሐውልት እና በስማቸው የተሰየመ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ሐውልት እና በስማቸው የተሰየመ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ተመርቋል። ሐውልቱን እና ትምህርት ቤቱን የመረቁት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ ሌተናል ኮሎኔል አብዲሳ አጋ…