አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ የምርምር ስራ ለሰሩ ተመራማሪዎች፣ ተማሪዎችና አሳታሚዎች እውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በየኮሌጆቹ የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ተመራማሪዎች፣ ተማሪዎችና አሳታሚዎች እውቅና ሰጥቷል።
በስድስት ኪሎ ግቢ በተዘጋጀው መርሃ-ግብር ከዩኒቨርሲቲው የፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሰጣቸው ተመራማሪዎችም ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።…