Fana: At a Speed of Life!

ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ዝርዝር ላይ ማሻሻያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከዚህ ቀደም ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፎ በነበረው የውጭ ምንዛሬ የማይፈቀድላቸው ከውጭ የሚገቡ…

አቶ ሙስጠፌ ከአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታይለር ቤክለማን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ ፈፃሚ…

የተቋማት ትስስርና ቅንጅታዊ አሠራር ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወሳኝ ነው- አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቋማት ትስስርና ቅንጅታዊ አሠራር ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ወሳኝነት መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትየጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ያለበትን ደረጃ ለመገምገም፣ ቅንጅታዊ አሠራርን ለማጠናከርና…

በኳታር የዓለም ዋንጫ የእግር ኳስ አድናቂዎችን ትኩረት የሳበው ኢትዮጵያዊ አርቲስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2015 (ኤፍ  ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አርቲስት ተሰማ አስራት በቀጥታ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ስዕል በመሳል በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዋዜማ የእግር ኳስ አድናቂዎችን መሳብ ችሏል፡፡ ከቀናት በፊት በሺዎች የሚቆጠሩ ከኳታር አል አናቢ የመጡ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ድጋፍ ለማሳየት…

ሳዲዮ ማኔ በጉዳት ምክንያት ከዓለም ዋንጫ ውጭ መሆኑ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው ኮከብ ሳዲዮ ማኔ ባጋጠመው ጉዳት ምክንት ከዓለም ዋንጫ ውድድር ውጭ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የቀድሞው የሊቨርፑል ኮከብ ሳዲዮ ማኔ ከጉዳት መልስ በዓለም ዋንጫ በተወሰኑ ጨዋታዎች ላይ ሊደርስ ይችላል  ተብሎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ  በጉዳት…

የአፍሪካ ህብረት የቡድን 20 ሀገራት አባል እንዲሆን ድጋፏን እንደምትሰጥ ቻይና ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የቡድን 20 ሀገራት ስብስብን ቢቀላቀል ቻይና እንደምትደግፍ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ሺ ይህን የሀገራቸውን አቋም ኢንዶኔዥያ በተካሄደው የቡድን 20 ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ላይ አስታውቀዋል። የቡድን…

ሚኒስቴሩ በራይድና የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያን በተመለከ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር በራይድና የታክሲ አገልግሎት በሚሰጡ ሹፌሮች ላይ የሚፈፀም ግድያንና የከባድ ውንብድና ወንጀልን በተመለከ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ በራይድና በሌሎች የትራንስፓርት አገልግሎት ዘርፍ  ተሰማርተው ራሳቸውንና…

በኢትዮጵያ ከተሰማሩ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን ካፈሰሱ ግዙፍ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ ምክክሩ ኩባንያዎቹ በምርት ሂደት ላይ እያጋጠሟቸው ስላሉ ችግሮች እና በመንግስት ህግ እና ፖሊሲዎች ላይ ላላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እና ምክክር ለማድረግ…

በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ዜጎች የ170 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ሚኒስቴሩ በከተማ ሴፍቲኔት መርሐ ግብር በከተሞች ከሚያደርገው ድጋፍ ባለፈ በአሽቸኳይ አደጋ ምላሹ ነው ድጋፉን ያደረገው። የከተማና…

ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከተመድ የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ከተባበሩት መንግስታት የሥነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ሱዛን ማንዶንግ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሥነ ሕዝብና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ የነበረውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው እና ወደፊት በጋራ ሊሰሯቸው…