የሀገር ውስጥ ዜና ስራ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ሊሻሻል ነው Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሶስት አስርት ዓመታት ስራ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ ኢነርጂ ፖሊሲ ሊሻሻል መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተሻሻለው የኢነርጂ ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው፡፡ የውሃና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ246 ሺሕ በላይ በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ246 ሺሕ በላይ በጎ ፈቃደኞችን የሚያሳትፍ የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ የ2015 የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎትን ዛሬ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋ…
ቢዝነስ የኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኩዌት አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኩዌት አምባሳደር ናይፍ አል ቃጥቢ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም የጋራ የኢንቨስትመንት ማስተዋወቅ ስራ፣ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮች ለኩዌት ባለሃብቶች ማስተዋወቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም ለንግዱ ማህበረሰብ ቁልፍ ሚና አለው- አቶ ታዬ ደንደአ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም ለንግዱ ማህበረሰብ ቁልፍ ሚና አለው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ ገለጹ፡፡ "ለሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ስኬት የፋይናንስ ተቋማትና የመንግስት ልማት ድርጅቶች ሚና " በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ የፋይናንስ ተቋማትና የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን መንግስት ለሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚነት ቁርጠኛ መሆኑን ገለጹ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው በሰላም ስምምነቱ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተመሰረተ Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ ተመስርቷል፡፡ የልማት ድርጅቶች ኢንቨስትመንት ግሩፕ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ፣ የክላስተር አስተባባሪዎች እና ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል እና የብሄረሰቦች ምክር ቤት የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Nov 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት እና የብሄረሰቦች ምክር ቤት የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልል የዞንና የልዩ ወረዳ የምክር ቤት አባላት በተገኙበት የጋራ ጉባዔው በወላይታ ሶዶ ከተማ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ምክር ቤቱ በዞንና ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ40 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ Shambel Mihret Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ40 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ። ገንዘቡ የተያዘው ተጠርጣሪዎቹ መነሻውን አዲስ አበባ በማድረግ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ በነበረ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ውስጥ ገንዘቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኖርዌይ በአካባቢ ጥበቃ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች Shambel Mihret Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዌይ በአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ጉዳዮች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነትና አብሮነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለፀች፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ አዲስ ከተሸሙት በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ስቴይን…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤት ዕጣ አወጣጥ ሥነ-ስርዓቱን ፍትሐዊነትን በሚያሰፍን መልኩ ለማከናወን ጥረት ተደርጓል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Nov 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሐዊነት ጥያቄ ይነሳበት የነበረው የቤት ዕጣ አወጣጥ ሥነ-ስርዓት በአዲስ መልክ የሚመለከተው አካል ተሳትፎበት ለቀጣይም ፍትሐዊነትንና ግልጸኝነትን በሚያሰፍን መልኩ ለመስራት የምንችለውን ሁሉ ጥረት አድርገናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…