የሀገር ውስጥ ዜና ፈጣን፣ ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ አገልግሎትን ማግኘት የዜጎች መብት ነው- የኦሮሚያ ክልል Shambel Mihret Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈጣን፣ ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ አገልግሎትን ማግኘት የዜጎች መብት ነው ሲል የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ በመግለጫው በአንድ አገር ውስጥ በህዝብ ፈቃድ ስልጣን የያዘው መንግስት ለፖለቲካ ኢኮኖሚ ዕድገትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ የብሔራዊ ደህንነት አገልግሎት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኘ Shambel Mihret Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ህዳር 5፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ብሔራዊ የደህንነት አገልግሎት የውጭ ደህንነት ዳይሬክተር ዶ/ር ሰይፍ ሳሊም ሱለይማን የተመራ ልዑክ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል፡፡፡ ልዑካን ቡድኑ በኢመደአ በነበረው ጉብኝት በሳይበር ደህንነት እና ሳይበር ቴክኖሎጂ ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተመድ ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Shambel Mihret Nov 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድርጅቱ በአደጋ ጊዜ የደህንነትና አቅርቦት ዳይሬክተር ሾኮ ሺሞዛዋ ገለጹ፡፡ ዳይሬክተሯ በጋምቤላ ክልል በድርጅቱ ድጋፍ በመከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ በነገው ዕለት ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች Shambel Mihret Nov 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ አማካኝነት ለተዘጋጀው የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታ አካላት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቃቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ነገ መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ ያደረገ የሩጫ ውድድር…
Uncategorized “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ Shambel Mihret Nov 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ። ውድድሩ በአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል የተዘጋጀ ሲሆን የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ተከናውኗል። የመነሻ ፋይናንስ ላጡ የስራ ሀሳብ ላላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር ተገለጸ Shambel Mihret Nov 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ከሕዳር 11 እስከ 20 ቀን 2022 በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ እንደሚኖር የኢትዮጵያ ሜቲዮሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአንዳንድ የሰሜን፣ የሰሜን ምሥራቅ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ140 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Shambel Mihret Nov 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ140 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ ከጥቅምት 25 ቀን እስከ ሕዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 92 ነጥብ 6 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ መስፍን አርአያ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Nov 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተርኪን ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ መስፍን አርአያ ጋር ተወያዩ። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው፥ አምባሳደር ይቭጌኒ ተርኪን እና መስፍን አርአያ በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አሻድሊ ሀሰን የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በክልሉ የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ Shambel Mihret Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ልዑክ በክልሉ ገጠር ቴክኖሎጂ ብዜት ግብርና ሜካናይዜሽን ማስፋፊያ ኤጀንሲ የተከናወኑ ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን በጉብኝቱ ወቅት÷ ተቋሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ Shambel Mihret Nov 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ተፈናቅለው ለሚገኙ ወገኖች ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። ሚኒስቴሩ 16 ሺህ 124 የተለያዩ አልባሳትና ብርድ ልብሶች ድጋፍ ለዞኑ የሴቶች፣…