Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ደረጃ  “የሌማት ትሩፋት” የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ደረጃ  "የሌማት ትሩፋት"  የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። እንዲሁም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተማሪዎች ምገባ እና በቆሻሻ አወጋገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተሸላሚ እንድትሆን አስተዋፅኦ ለነበራቸው…

በርዕሰ መስተዳድር  ይልቃል የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን በክላስተር የለማ ስንዴን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ ወረዳ በክላስተር የለማ ስንዴን ጎብኝቷል፡፡ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የውጭ ጫና መቆየቷን በጉብኝቱ ወቅት የገለጹት ዶክተር ይልቃል ከፋለ÷ከውጭ  ጫና ነጻ…

ምክር ቤቱ ኢትዮጵያውያን  በጦርነት የተጎዱ  ወገኖችን ለማቋቋም ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአንድነት ሳንከፋፈል በጦርነት የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም እጃችንን ልንዘረጋ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ሀጅ ኢብራሂም…

ጉባዔው ለሰላም ስምምነቱ መሳካት ሁሉም በቁርጠኝነት እንዲተባበር ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ለሰላም ስምምነቱ መሳካት ሁሉም በቁርጠኝነት እንዲተባበር ጥሪ አቀረበ፡፡ ጉባዔው በደቡብ አፍሪካ በመንግስትና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ á የሰላም ስምምነቱ አስፈላጊ በመሆኑ…

የዓለም የትምህርት ትብብር ተቋም ዋና መስሪያ ቤትን በአዲስ አበባ ለመክፈት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና መስሪያ ቤትን በአዲስ አበባ ለመክፈት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ እና የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ትብብር ድርጅት ዋና ጸሐፊ መንሱር ቢን…

ኢትዮጵያ እያካሄደችው ላለው የመልሶ ማቋቋም ስራ ቻይና ድጋፏን አጠናክራ እንድትቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ኢትዮጵያ እያካሄደችው ላለው የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ሾል ቻይና የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ጠይቀዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከቻይና ህዝብ ለውጭ ሀገራት ወዳጅነት ማህበር ምክትል…

በደቡብ አፍሪካው የሰላም ውይይት ኢትዮጵያ ያቀረበችው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት አግኝቷል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደቡብ አፍሪካ ላይ በነበረው የሰላም ውይይት ኢትዮጵያ ያቀረበችው ሃሳብ ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ማግኘቱን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በአርባ ምንጭ ከተማ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ጦርነት…

የሁመራ – ወልቃይት – ሽረ የኃይል ማስተላለፊያ መሾመር እየተጠገነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁመራ - ወልቃይት - ሽረ የኃይል ማስተላለፊያ መሾመር እየተጠገነ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና የማከፋፈያ ጣቢያዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ ሼል አስፈፃሚ ሀብታሙ ውቤ…

የስራና ክህሎት እና የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ስርዓት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና የትምህርት ሚኒስቴር በትምህርት ስርዓት ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የተፈረመው ስምምነት የትምህርት ስርዓቱ ሁለንተናዊ ክህሎት የሚያስገኝ እንዲሆንና ተቋማቱ በጋራ…

አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት መታሰቢያ ነገ በተለያዩ ክልሎች ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው ህወሓት በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ነገ በሲዳማና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በተለያዩ ዝግጅቶች ይካሄዳል፡፡ የሲዳማ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ ኢያሱ ዳዊት…