የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ ነገ በሐረሪ ክልል ይካሄዳል Shambel Mihret Nov 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ ነገ በሐረሪ ክልል እንደሚካሄድ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሄኖክ ሙሉነህ እንደገለፁት÷ በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሰሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል የተጠረጠረችው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የገዛ ቀጣሪዋን በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል ወንጀል የተጠረጠረችውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። ወንጀሉ የተፈጸመው ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 10:45 ሰዓት ሲሆን÷ ቦታው ደግሞ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስዊዲን በኢትዮጵያ ለሴቶች ሰላምና ደህንነት ግንባታ የ2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊዲን በኢትዮጵያ ለሴቶች ሰላም እና ደህንነት ግንባታ የሚውል የ2 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ሴቶች በተለያዩ ዘርፎች የሚኖራቸውን ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚያስችል ተጠቁሟል፡፡ ድጋፉ የተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ችግሮች እልባት ለመስጠት የወጣቶችን አቅም መጠቀም ያስፈልጋል- አቶ አደም ፋራህ Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ችግሮች እልባት ለመስጠት የወጣቶችን አቅም በከፍተኛ ሁኔታ መጠቀም እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ብልጽግና ፓርቲ ከመላው አፍሪካ ለተወጣጡ የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባዔ ተሳታፊ ለሆኑ እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚመለከታቸው ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ጥሪ አቀረቡ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመ ልዩ አጣሪ ቋሚ ኮሚቴ የመተከል ግጭት መፍትሄና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 3 ነጥብ 7 ሚሊየን አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም ማሳ እያለሙ ነው – ኢንስቲትዩቱ Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 3 ነጥብ 7 ሚሊየን አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም ማሳ እያለሙ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በመኽር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል መሬት ወስደው ባላለሙ ባለሀብቶች እና ፕሮጀክቶችን በሚያጓትቱ ተቋራጮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል መሬት ወስደው ባላለሙ ባለሃብቶች እና ፕሮጀክቶችን በወቅቱ በማያጠናቅቁ ተቋራጮች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን እዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት መታሰቢያ ጥቅምት 24 ቀን በመላ ኢትዮጵያ ይካሄዳል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “መቼም አንረሳውም” በሚል መሪ ቃል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመው ጥቃት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ የፊታችን ጥቅምት 24 ቀን በመላ ሀገሪቱ እንደሚካሄድ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ሊካሔድ ነው Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ ሁለተኛ ዓመት የሚዘከርበትና የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን ሐሙስ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ሰልፉ መነሻውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የ4ኛ ሣምንት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Oct 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሦስተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የ4ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ነው፡፡ የ4ኛ ሣምንት የሳይበር ደህንነት ወር መርሐ ግብሩ የማህበረሰብ አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ነው ተብሏል፡፡ በዚህም የዜጎችንና…