Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ተቋማት ለሀገር ዕድገትና ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ ለመሆን ለጥራት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል-ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ተቋማት ለሀገር ዕድገትና ለዓለም አቀፍ ውድድር ብቁ ለመሆን ለምርትና አገልግሎት ጥራት ልዩ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ። 9ኛው ሀገር አቀፍ የተቋማት የጥራት ሽልማት መርሐ ግብር ዛሬ በታላቁ…

አቃቂ የኢንዱስትሪ መገኛ ክፍለ ከተማ እንደመሆኑ የህዝብን ችግር ለመፍታት ትልቅ እድል ያለው ክፍለ ከተማ ነው- አቶ ጃንጥራር አባይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢንዱስትሪ መገኛ ክፍለ ከተማ እንደመሆኑ የህዝብን ችግር ለመፍታት ትልቅ እድል ያለው ክፍለ ከተማ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር አባይ ተናገሩ፡፡ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከህዝቡ ጋር በትብብር…

በ500 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚገነባው የቶጎ ጫሌ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ   በ500 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ ለሚገነባው የቶጎ ጫሌ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ   ከውሃና ኢነርጂ  ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር…

የውጭ ባለሃብቶች እንዲገቡ በማድረግ የተሻለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እየተሰራ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ላይ የውጭ ባለሃብቶች እንዲገቡ በማድረግ የተሻለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ አይዞን ማኒፋክቸሪንግ እና ሸንተዝ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪን ጎብኝተዋል፡፡…

ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የባህል መድሃኒቶች በጤና ስትራቴጂዋ ትኩረት እንደሰጠች የጤና ሚኒስትሯ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ ሕክምና በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ለዘመናዊ ሕክምና መሰረት ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በየም ልዩ ወረዳ በቦር ተራራ ዓመታዊ የባህል መድሐኒት ለቀማ ተካሂዷል፡፡ ዶክታር…

ዳሽን ባንክ ባለፈው በጀት አመት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በ2014 ዓ.ም የባንክ ኢንዱስትሪውን የሚፈትኑ በርካታ ተግዳሮቶች ቢኖሩም በበጀት አመቱ መጨረሻ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከታክስ በፊት ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል። ባንኩ 29ኛ መደበኛ አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት÷ ትርፉ…

ከ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ 6 መምህራን ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ ርዕሰ መምህሩን ጨምሮ አምስት ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተው አንደኛ ርዕሰ መምህር አብዱ ሸኩር ጀማል፣ ሁለተኛ ተከሳሽ የድሬዳዋ ፖሊስ ዋና ሳጅን…

የ12ኛ ክፍል የፈተና አሰጣጥ ሂደት ስኬታማ እንደነበር ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የፈተና አስተዳደርና አሰጣጥ ችግርን ለመፍታት በመንግስት በተሰጠው አመራር ፈተናው በተሳካ ሁኔታ መከናወኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የትምህርት ሚኒስቴር በሁለት ዙር ለ937 ሺህ ተማሪዎች የሰጠውን የ12 ክፍል…

የመከላከያ ሰራዊት ቀን በፓሽን አካዳሚ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ቀን "ስለተሰዋልን ደም እና አጥንት ስለተከፈለልን ህይወት፣ ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት" በሚል መሪ ቃል በፓሽን አካዳሚ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የአካዳሚው ሰራተኞች፣ተማሪዎች፣ የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና…

ኢትዮ ቴሌኮም እና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮምና የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኦንላይን የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ክፍያን በቴሌብር አማካኝነት ለመክፈል የሚስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ መሰረትም ደምበኞች በቴሌብር አማካኝነት ያለምንም ተጨማሪ ወጪ…