የሀገር ውስጥ ዜና ነገ በመዲናዋ ለሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ Shambel Mihret Oct 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ። "ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምፄን አሰማለሁ" በሚል መሪ ቃል በሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ90ኛው በለም ዓቀፍ የፖሊስ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች Shambel Mihret Oct 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በህንድ ኒውዴልሂ ከተማ በተካሄደው 90ኛው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳትፋለች። ጉባዔው በፈረንጆቹ ከጥቅምት 18 እስከ 21 ቀን 2022 የተካሄደ ሲሆን ÷ የ188 አባል ሀገራት ፖሊስ አዛዦች፣ ሚኒስትሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው Shambel Mihret Oct 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ'' በሚል መሪ ቃል የምዕራባውያንን ያልተገባ ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ህዝባዊ ሰልፍ የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ ከተማ ሊካሄድ ነው። ህዝባዊ ሰልፉን የሙያ ማህበራት፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች ዘርፎች መጎልበት ግብርና የማይተካ ሚና አለው – ር/መ ይልቃል ከፋለ Shambel Mihret Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች ዘርፎች መጎልበት ግብርና የማይተካ ሚና እንዳለው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ የዜጎችን ህይወት ለማሻሻልና ለሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለሚጠቁሙ ወሮታ የሚከፈልበትን መመሪያ በሚመለከት ማብራሪያ ሰጠ Shambel Mihret Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሕገ ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለሚጠቁሙ ወሮታ የሚከፈልበትን መመሪያ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ባንኩ በቅርቡ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለሚጠቁሙ ዜጎች ወሮታ እከፍላለሁ ማለቱን ተከትሎ ነው ስለአጠቃላይ መመሪያው ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሃም በላይ ከህንድ አቻቸው ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ከህንድ መከላከያ ሚኒስትር ራጅኔት ሲንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሮቹ በህንድ እየተካሄደ በሚገኘው የህንድ-አፍሪካ የመከላከያ ምክክር መድረክ ጎን ለጎን ነው የተወያዩት፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ ከሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲ እና ልዑካቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ሙስጠፌ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዛ አብዲና ልዑካናቸው በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ በሚገኙ የልማት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ስኬታማ ለማድረግ የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ Shambel Mihret Oct 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ስኬታማ ለማድረግ የሶስትዮሽ የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት እና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሀገራዊ ምክክር ሂደቱን ስኬታማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠንካራ አፍሪካን መገንባት ማለት ድንገተኛ ክስተቶችን መቋቋም ብቻ ሳይሆን በትኩረት ማቀድ እና ሀገር በቀል አፍሪካ መር መፍትሄዎችን ማዘጋጀት መሆኑን አስታወቁ። በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራን በማሳደግ የዜጎችን ሕይወት ለማሻሻል እየተሠራ መሆኑን አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በሶማሌ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ፕሮግራሞች ከእንስሳት ሀብት ልማት እና ከግብርና ልማት ዘርፎች ጋር በማቀናጀት እንደሚተገበሩ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ተናገሩ፡፡ “አዲስ እሳቤ ለዘላቂ ጉዞ” በሚል መሪ ሐሳብ የሥራና…