የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አህመድ ሺዴ ከኮርፖሬት ካውንስል ፎር አፍሪካ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኮርፖሬት ካውንስል ፎር አፍሪካ ሃላፊዎች ጋር በአጎዋ ነጻ የገበያ ዕድል ተጠቃሚነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከኮርፖሬት ካውንስል ፎር አፍሪካ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ የሚሰራ የንግድ ፎረም ተቋም ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እና የአፋር ህዝቦች የሰላም መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እና የአፋር ወንድም ህዝቦች በከሚሴ ከተማ የጋራ የሰላም የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የጋራ የሰላም ምክክር መድረኩ የተጀመረው በኃይማኖት አባቶች ምርቃን ነው፡፡ የሁለቱ ህዝቦች የኖረ የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኪዩር ኢትዮጵያ ለ3 ሺህ 200 ሕጻናትና ወጣቶች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን ገለጸ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኪዩር ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት የአካል ጉዳትና ህመም ላለባቸው 3 ሺህ 200 ሕጻናትና ወጣቶች የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት ማቀዱን አስታወቀ። ኪዩር ኢትዮጵያ ትናንት ለ46 አካል ጉዳተኛ ሕጻናትና ወጣቶች ዘመናዊ የሰው ሰራሽ አካል ድጋፍ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል። በፎረሙ ትናንት “የደህንነት ስጋቶችን መቀነስ፣ ችግሮችን መቋቋም የምትችልና የምንመኛትን አፍሪካ መገንባት”…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሕግ አውጭዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ሕግ አውጭዎች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ጠየቁ። የሀገር አቀፍ፣ የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ሕግ አውጭዎች የምክክር መድረክ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ከእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Oct 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በአፍሪካ ጉብኝት እያደረጉ ካሉት ከእንግሊዝ የዌሴክስ ልዕልት ሶፊ ራይስ-ጆንስን ጋር በተለያዩ ሰብዓዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ዓይነ ስውርነትን በማጥፋት ዙሪያ፣ በጦርነት ወቅት የሚደርሱ ጾታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ 13 የቤቲንግ ስራ ድርጅቶችና የ109 አንቀሳቀሾቻቸውን የባንክ ሒሳብ አገደ Shambel Mihret Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት በፋይናንስና ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎችን በሚፈጽሙ አካላት ላይ መውሰድ የጀመረውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ምንም አይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት ሳይኖረው በጥቁር ገበያ ላይ በከፍተኛ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና 38 አይነት ምርቶች ላልተወሰነ ጊዜ የውጭ ምንዛሬ እንዳይፈቀድላቸው ተወሰነ Shambel Mihret Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር 38 አይነት ምርቶች የባንክ መተማመኛ ሰነድ እንዳያገኙ መወሰኑን አስታወቀ። ምርቶቹ የብሄራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ጉሙሩክ ኮሚሽን በጥናት ለይቶ ይፋ ያደረጋቸው ናቸው ተብሏል። በምርቶቹ ላይ እገዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን Shambel Mihret Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት መንግሥት ቁርጠኛ መሆኑን የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ካቲያ ኮል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Shambel Mihret Oct 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ያቀረቧቸውን የተለያዩ ሹመቶች አጽድቋል፡፡ በዚህ መሠረት፡- ዶ/ር ቀነዓ ያደታ፡-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ምትኩ…