ሰላምን፣ አብሮነትንና ወንድማማችነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ሥራ ተሰርቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ሰላምን፣ አብሮነትንና ወንድማማችነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ሥራ መሠራቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት…