የሀገር ባለውለታ ለሆኑ አረጋውያን ተገቢውን ትኩረት መስጠት ይገባል-ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ባለውለታ ለሆኑ አረጋውያን ተገቢውን ትኩረት፣ ክብር፣ ድጋፍና እንክብካቤ መስጠት ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡
የዘንድሮው የአረጋውያን ቀን “የአረጋውያን ኢትዮጵያዊነት አሻራ ለትውልድ አደራ” በሚል መሪ ቃል…