የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ከፈተ Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል መክፈቱን አስታወቀ፡፡ ሆቴሉ ከመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል -ሁለት ጋር የተገናኘና ለመሳፈሪያ በሮችም ቅርብ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የሆቴሉ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማትን ለማጎልበት በትምህርት ጥራት ላይ መስራት እንዳለባት ተጠቆመ Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የሰው ሀብት ልማትን ለማጎልበት በትምህርት ጥራት ላይ በትኩረት መስራት እንዳለባት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰው ሀብት ልማት ዕድገት ሪፖርት አመላከተ። የ2021/22 ዓለም አቀፍ የሰው ሀብት ልማት አመላካች ሪፖርት ዛሬ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና የተመዘበረ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ አሳግጃለሁ – ፍትሕ ሚኒስቴር Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት በሙስና የተመዘበረ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ማሳገዱን ፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሙስና የተመዘበረ ገንዘብ፣ መሬት፣ ቤትና ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ሌሎች ሀብቶችን ተከታትሎ ማስመለሱን ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 767 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መታደጉን አስታወቀ Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከሀገሪቱ የባህር ዳርቻ ጥበቃ ሀይልና ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር 767 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ህይወት መታደጉን አስታወቀ። አደገኛ ከሆነው የሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ ሰዋራ መረብ አደጋዎች ተርፈው የከፋ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቢሾፍቱ በ133 ሚሊየን ብር የተቋቋመው ፋብሪካ ተመረቀ Shambel Mihret Sep 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ133 ሚሊየን ብር የተቋቋመው ጀብዱ ሞተርስ አክሲዮን ማህበር የግብርና መሳሪያዎች መገጣጠሚያ እና ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ። ፋብሪካው ለመስኖ ልማት የሚያግዙ የውሃ መሳቢያ (ፓምፕን) ጨምሮ ለግብርና ምርት አጋዥ የሆኑ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በሴቶችና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ጉባኤ በንግግር ከፈቱ Shambel Mihret Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በታንዛኒያ ዳሬሰላም እየተካሄደ ባለው እና በሴቶች እና ወጣቶች ላይ ትኩረቱን ባደረገው ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ ጉባኤው በታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሁሉ ሐሰን እና በአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአፍዴር ዞን ነዋሪዎች ጋር በልማት እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Shambel Mihret Sep 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በአፍዴር ዞን ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከጸጥታ አካላት ጋር በልማት እንዲሁም ሰላምና ጸጥታን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል። በአቶ ሙስጠፌ መሃመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲሱ ዓመት ተስፋና ምኞትን የምንሰንቅበት ብቻ ሳይሆን ለላቀ ድል የምንዘጋጅበት ነው- ር/መስተዳድር ይልቃል ከፋለ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት ተስፋና ምኞትን የምንሰንቅበት ብቻ ሳይሆን ለላቀ ድል የምንዘጋጅበትና ወደ አንድ ሀገራዊ ስሜት የምንመጣበት ሊሆን ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ…
Uncategorized የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። ነገ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
Uncategorized ሜድሮክ በ50 ቢሊየን ብር ለሚገነባው ግዙፍ ዘመናዊ መንደር የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በመቻሬ ሜዳ በ50 ቢሊየን ብር በ250 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ለሚያስገነባው ግዙፍ ዘመናዊ የአሙዲ መንደር የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመሰረተ ድንጋዩን…