Fana: At a Speed of Life!

“ዩኔስኮ“ ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚደግፍ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ኢትዮጵያ የምታዘጋጀውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደርን ጨምሮ የተለያዩ ስራዎችን እንደሚደግፍ ገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ ከዩኔስኮ…

የደቡብ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የተረከቡት የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ÷ የክልሉ መንግስት ድጋፍ በአርዓያነት የሚጠቀስ ነው ብለዋል። ለሰራዊቱ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ ለመሰብሰብ…

የደቡብ ክልል የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል “ትምህርት ለሁሉም ሁሉም ለትምህርት” በሚል መሪ ቃል 25ኛው የትምህርት አስተዳደር ጉባዔ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ በክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

በ130 ሚሊየን ዶላር የተገነባው “የሬድ ፎክስ” የመረጃ ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመረ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ በ130 ሚሊየን ዶላር የተገነባው “የሬድ ፎክስ ሶሉሽንስ ግሩፕ” የመረጃ ማዕከልና ዋና መስሪያ ቤት በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

የግዳን ወረዳ ነዋሪዎች እና የድሬዳዋ ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እና የሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎች ግንባር ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ነዋሪዎች በሰሜን ወሎ ግዳን ግንባር ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት…

ኢትዮጵያዊው ወጣት 220 ሜትር ርዝመት ያለው የአንገት ልብስ ሰራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ በኢትዮጵያ 220 ሜትር ርዝመት ያለውን የአንገት ልብስ መዘገበ፡፡ በወጣት ወንድምአገኝ ዳምጠው የተዘጋጀው እና 220 ሜትር ርዝመት ያለው የአንገት ልብስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው ተብሏል። በዓለም ላይ ትልቁ…

የምሥራቅ ባሌ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ ባሌ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የአይነትና የስንቅ ድጋፍ አድርገዋል። የሀገር ሉዓላዊነትን ለማስከበር እየተዋደቁ ላሉት የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሀይሎች ደጀንነታቸውን…

አሸባሪውን ህወሓት የሚያወግዝና አሜሪካ በሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃ እንድትወስድ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የከፈተውን ጦርነት የሚያወግዝና አሜሪካ በሽብር ቡድኑ ላይ እርምጃ እንድትወስድ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ የፊታችን እሁድ በዋሺንግተን ዲሲ ይካሄዳል፡፡ ኋይት ሐውስ ፊት ለፊት የሚከናወነው ሰልፍ÷ የተለያዩ አላማዎችን ያነገበ መሆኑን…

የህወሓት የሽብር ቡድን በሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ከፍተኛ ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት ማድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ የሰሜን ጎንደር አካባቢዎች ከፍተኛ ማህበራዊ እና ሰብዓዊ ጉዳት ማድረሱን የሰሜን ጎንደር ዞን ገለጸ፡፡ የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ያለዓለም ፈንታሁን በሰጡት መግለጫ÷ የሽብር ቡድኑ…

የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በባሕርዳር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች መማክርት ፎረም በባሕርዳር ከተማ ተጀምሯል፡፡ ፎረሙን የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንዳዘጋጀው ተገልጿል፡፡ በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር…