የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኮልፌ ቀራኒዮ ያስገነቡትን የመኖሪያ ቤትና ሱቆች አስረከቡ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ዘነበወርቅ፣ ዘውዴ ሜዳ አካባቢ ያስገነቡትን የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆችን ለነዋሪዎች አስረከቡ። ከሁለት ወር በፊት በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው…
Uncategorized በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ የሚገባትን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆን ይገባል – አቶ አወል አርባ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ የሚገባትን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆን ይኖርብናል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ፡፡ አቶ አወል አርባ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን÷አዲሱ አመት የሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአዲሱ ዓመት ለሰላም፣ እርቅና ይቅርታ ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሰሩ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአዲሱ ዓመት ለሰላም፣ እርቅና ይቅርታ ቅድሚያ ሰጥተው እንዲሰሩ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ የክርስትና ሃይማኖት ተቋማት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሃይማኖት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ እንኳን አደረሳችሁ ማለት የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ባሕሪ መሆኑን ጠቅሰው÷ዘመን …
የሀገር ውስጥ ዜና “የአንድነት ቀን“ በመከላከያ ሠራዊት እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረው “የአንድነት ቀን“ በመከላከያ ሠራዊት እየተከበረ ነው "ስናብር ስናምር" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘው የአንድነት ቀን የአንድነትና የህብረት መገለጫ በሆነው በመከላከያ ሰራዊት ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ዕኩይ አላማ ለማስፈፀም ከሚንቀሳቀሱ አካላት አካባቢውን ሊጠብቅ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዕኩይ አላማ ለማስፈፀም ተልዕኮ ወስደው ከተማዋን ለማወክ ከሚፈልጉ አካላት ከፀጥታ ሃይሉ ጋር ተደራጅቶ በንቃት አካባቢውን እንዲጠብቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ለአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል “የአንድነት ቀን” እና የ”ጓንዷዋ” በዓል እየተከበረ ነው Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "የአንድነት ቀን" እና የ"ጓንዷዋ" በዓል የክልሉ ርዕሰ-መስተዳዶር አቶ አሻድሊ ሀሰን በተገኙበት እየተከበረ ነው፡፡ በክልል "የአንድነት ቀን" ከጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጓንዷዋ" በዓል ጋር በጥምረት አቶ አሻድሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃይማኖት ሽፋን ለሽብር ተግባር ሲዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ለሽብር ተግባር ሲዘጋጁ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ በሃይማኖት ሽፋን የምዕመናን ማቆያ በሚል በቦሌ ቡልቡላ ባዘጋጁት ቤት ውስጥ በሕገ-ወጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለ791 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Shambel Mihret Sep 10, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ 791 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ። የይቅርታ ተጠቃሚ ከሆኑት 802 ታራሚዎች መካከል 791ቱ የይቅርታ መስፈርት አሟልተው የተፈቱ ሲሆን÷ 11ዱ ደግሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ በጥበበኛ እጆች የሚሰሩ የዕደ-ጥበብ ስራዎችን ያበረታታል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Sep 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጥበበኛ እጆች የሚሰሩ መሰል የዕደ-ጥበብ ስራዎችን ያበረታታል፣ ድጋፍ ያደርጋልም ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች…