Fana: At a Speed of Life!

የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረውን ሥራ እደግፋለሁ- ካናዳ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፍ ገለፀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን ጋር ባደረጉት ውይይት÷ በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመሩ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የብራዚሉ አምባሳደር ላበረከቱት አስተዋጽኦ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በብራዚል መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ሉዊዝ ኤዱአርዶ ዴ አጊአር ቪላሪንሆ ፔድሮሶ ላደረጉት አስተዋጽኦ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አመሰገኑ፡፡ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ የአገልግሎት ጊዜያቸውን…

አቶ ኦርዲን በድሪ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ በክልሉ ከሚገኙ የወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ኦርዲን በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ በሁሉም ወረዳ መስተዳድሮች የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ክለቦች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ከዩጋንዳው ሺ ኮርፖሬት ጋር ባደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 2 ለ 1 ተሸንፎ  ለፍፃሜ ሳይደርስ ቀርቷል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅዳሜ ነሐሴ 21 ቀን…

የደቡብ ምዕራብ ክልል የጸጥታ ምክር ቤት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የጸጥታ ምክር ቤት ወቅታዊ ክልላዊ የጸጥታ ሁኔታዎችን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ምክር ቤቱ በግምገማዉ፥ በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ በቤንች ሸኮ፣ በሸካ…

በቀጣዮቹ 4 ዓመታት በፋይናንስ ዘርፍ 70 በመቶ ጎልማሶችን ለማካተት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ በፋይናንስ ዘርፍ 70 በመቶ ጎልማሶችን ለማካተት እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገለጸ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ፋይናንስ አካታችነት ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ተመስገን ዘለቀ÷ በ2014 በጀት ዓመት በዘርፉ…

የክልሉ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን ይወጣል -አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ መንግስት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የሚጠበቅበትን ይወጣል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ በጎግ ወረዳ ፑቻላ ቀበሌ እየተከናወነ ያለውን የቆላ ስንዴ ልማት…

ራስ ምታትን ለማስወገድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ራስ ምታት በሚከሰትበት ጊዜ ወደ ሐኪም ቤት ሳይጓዙ ቀለል ያሉ ነገሮችን በማድረግ ህመሙን ማስታገስ ይችላሉ፡፡ ቀዝቃዛ ነገሮችን በራስ ላይ መጠቅለል፦ የራስ ምታት ወይም ከፍተኛ ማይግሬን በሚያጋጥምበት ጊዜ ቀዝቃዛ ነገሮችን በግንባር ላይ በመጠቅለል…

አሜሪካ ለዩክሬን የ3 ቢሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን ተጨማሪ 3 ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ወታደራዊ ድጋፍ ይፋ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ድጋፉ ዩክሬን ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባችበት ጊዜ ወዲህ ዋሺንግተን ለኪዬቭ ካደረገቻቸው ወታደራዊ ድጋፎች ከፍተኛ መጠን ያለው መሆኑ…

ከ423 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 69 ተሽከርካሪዎች ለክልሎች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከ423 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 69 የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለክልሎች አከፋፈለ፡፡ በርክክብ መርሐ ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ እንደገለጹት÷ ተሽከርካሪዎቹ በየክልሎቹ ውሃ፣…