Fana: At a Speed of Life!

በቻን ማጣሪያ ላይ የሚካፈሉት ዋልያዎቹ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ ታንዛኒያ ያቀናል። ዋልያዎቹ ከሩዋንዳ አቻቸው ጋር የፊታችን አርብ በታንዛኒያ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የመልሱ ጨዋታ በርዋንዳ ነሐሴ 29 ቀን…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሶማሌ ክልል በሲቲ ዞን የሰብዓዊና የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፎችን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ዋና ዳይሬክተር ኒኮላስ ቮን አሬክስን ጋር ተወያዩ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የብልፅግና ፓርቲ የ2014 ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የ2014 በጀት አመት ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅድ ገለጻ ዛሬ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ÷ ፓርቲውን ጊዜውን ሊመጥን በሚችል ሁኔታ…

በመዲናዋ በ7 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የአነስተኛና መካከለኛ የኢንደስትሪ ፓርክ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የአነስተኛና መካከለኛ የኢንደስትሪ ፓርክ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩ መልዕክት÷ ለአዲስ አበባ የመጀመርያና አዲስ ብስራት…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የትምህርት ጉባዔ መካሔድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 24ኛው የትምህርት ጉባዔ እና ክልል አቀፍ የትምህርት ንቅናቄ በአሶሳ ከተማ መካሔድ ጀምሯል፡፡ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው ጉባዔ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ የዘርፉ ባለድርሻ…

ድንበር-ዘለል የጸጥታ እና የደህንነት ስጋቶችን መከላከል የሚያስችል ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድንበር-ዘለል የጸጥታ እና የደህንነት ስጋቶችን በብቃት ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኢንተለጀንስ አመራሮች እየተሰጠ ነው፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል÷ ስልጠናው መረጃ -መር የፖሊስ…

ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ70 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአምቡላንስና ሌሎች ግብዓቶች ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የኔዘርላንድስ እንዲሁም የኦስትሪያ ቀይ መስቀል ማህበራት ናቸው ያበረከቱት። ድጋፉ…

በጋምቤላ ክልል በጎርፍ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ወገኖች ተፈናቅለዋል- የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአራት ወረዳዎች በደረሰ የጎርፍ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ወገኖች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት አስታወቀ። የክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጋትቤል ሙን÷ በክልሉ ደጋማው…

የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ በድምቀት መከበር ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻደይ በዓል በአማራ ክልል ሰቆጣ ከተማ እንደ ሀገር በድምቀት መከበር ጀምሯል። በበዓሉ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ…

የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ዓላማ እንዲሳካ በትኩረት መሥራት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ግቡን እንዲመታ የክልል አመራሮች ፕሮጀክቱን በትኩረት እንዲመሩ የግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ሁለተኛው ምዕራፍ የግብርና ዕድገት ፕሮግራም 9ኛው የዐቢይ ኮሚቴ ስብሰባ እና ግምገማ ተካሂዷል፡፡ የግብርና ዕድገት…