Fana: At a Speed of Life!

የመከላከያ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የመኖሪያ ሕንፃ ግንባታ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌ.ዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው 64 አባዎራዎች ተጠቃሚ የሚሆኑበት የG+4 መኖሪያ ሕንፃ ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስጀምሯል። የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ወቅት ባስተላለፉት…

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 156 ፕሮጀክቶች ተመረቁ፡፡ በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ጃንጥራር አባይ እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተው መርቀዋል።…

የሳይበር ደህንነት “ሰመር ካምፕ” ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር ያዘጋጀው የሳይበር ደህንነት “ሰመር ካምፕ” የማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢንፎርሜሽን…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ላለው ሰላምና መረጋጋት ወሳኝ ሀገር ናት-የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ፣መካከለኛው ምስራቅ እና ላቲን  አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ዶክተር ክርስትያን ባክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ሙሉ በኢትዮጵያ  ያለው…

የኢትዮጵያ እና አውስትራሊያን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ አምባሳደር ፀጋዓብ ከበበው ገለጹ 

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና አውስትራሊያ መካከል ያለውን የረጅም ዘመን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰሩ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት ፀጋዓብ ከበበው ተናገሩ። አምባሳደር ፀጋዓብ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአውስትራሊያ አስተዳደር ጄኔራል…

በቦሌ ክ/ከተማ ከ400 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ በ2014 በጀት ዓመት የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኑ። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ዣንጥራር አባይ ፕሮጀክቶቹን መርቀው በይፋ ስራ አስጀምረዋል። 19 የመማሪያ ክፍሎች እና…

ራይላ ኦዲንጋ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት ጉዳይን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋነኛ ተፎካካሪ የነበሩት ራይላ ኦዲንጋ የምርጫ ውጤቱን እንደማይቀበሉና ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስዱ አስታወቁ፡፡ ትናንት ውጤቱ ይፋ በሆነው የኬንያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ፥ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዊሊያም ሩቶ በጠባብ…

የታቀደውን የወጪ ንግድ ለማሳካት በትኩረት ይሰራል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከላኪዎቸ ጋር ተቀራርቦ በመስራት የታቀደውን የወጪ ንግድ ለማሳካት በትኩረት እንደሚሰራ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ከጥራጥሬ እና ከቅባት እህል ላኪዎች ጋር የወጪ ንግድ ገቢን ለማሳደግ በሚቻልበት አግባብ ላይ እየተወያየ…

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመግታት ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ስርጭት ለመግታት በሚቻልበት ሂደት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ…

በሱዳን በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የዝናብ ወቅት ከጀመረ ጊዜ አንስቶ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ በጥቂቱ 52 ሰዎች መሞታቸውንና ከ8 ሺህ 170 በላይ ቤቶች መውደማቸውን የአገሪቱ  ባለስልጣናት አስታወቀዋል። የሱዳን ባለስልጣናት እንዳስታወቁት፥ በተለያዩ የሀገሪቱ ግዛቶች…