በግጭት መከላከል ዙሪያ የተሰጠው ስልጠና የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በብቃት ለመወጣት ያግዛል – ብ/ጄኔራል ሰብስቤ ዱባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግጭት መከላከል ዙሪያ የተሰጠው ስልጠና በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በብቃት ለመወጣት ክህሎት ያስጨበጠ መሆኑን በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የዓለም አቀፍ ሰላም ማስከበር ማሰልጠኛ ተቋም አዛዥ ብ/ጄኔራል ሰብስቤ ዱባ…