የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ለስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Shambel Mihret Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለዜጎች የስራ እድል ፈጠራ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር “ዘላቂ ሥራ ለብሩህ ነገ“ በሚል መሪ ሀሳብ ሁለተኛውን ሀገራዊ የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሥራና ክህሎት ዘርፍ የሁሉንም ተሳትፎ ይፈልጋል – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Shambel Mihret Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ዘርፍ በርካታ እድሎች እና ተግዳሮቶች ያሉት፣ የሁሉንም አካላት ተሳትፎና እንቅስቃሴ የሚጠይቅ መስክ ነው ሲሉ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር “ዘላቂ ሥራ ለብሩህ ነገ“…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የቤት ኪራይ ጭማሪን ለመገደብ የወጣው ደንብ ተራዘመ Shambel Mihret Aug 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪና ተከራይ ማስወጣትን ለመገደብ የወጣው ደንብ ለሦስት ወራት ተራዝሟል፡፡ ዜጎችን ከተለያዩ ጫናዎች ለመከላከል ደንቡ ለሦስት ወራት እንዲራዘም የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ወስኗል። በዚህም ለሚቀጥሉት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን የቪዬናው የኒውክሌር ውይይቱ ፍላጎቶቿን ያላሟላ መሆኑን ገለጸች Shambel Mihret Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን የኒውክሌር ውይይቱ አወንታዊ ቢሆንም የእሷን ፍላጎት ሙሉ በሙሉ ያሟላ አለመሆኑን ገለጸች። በተያዘው የፈረንጆቹ ነሐሴ ወር መጀመሪያ በኦስትሪያ ቪዬና የ2015ቱን የኒውክሌር ስምምነት ዳግም ወደ ነበረበት ለመመለስ ያለመ ውይይት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብን ሊጠቅም የሚችል ሃሳብ ለመቀበል ዝግጁ ነን – አቶ ደስታ ሌዳሞ Shambel Mihret Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት ሕዝብን ሊጠቅም የሚችል ማንኛውንም ሃሳብ ለመቀበል ዝግጁ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ በሲዳማ ክልል የዞን አደረጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሠመራ ከተማ ጎርፍ ባስከተለው አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Shambel Mihret Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ ጎርፍ ባስከተለው አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኮማንደር ቢልኢ አህመድ እንደገለጹት÷ አደጋው የደረሰው ትናንት ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የሎግያ ወንዝ ከመጠን…
የሀገር ውስጥ ዜና አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Shambel Mihret Aug 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ የተሟላ ሎጂስቲስቲክስ በማቅረብ አስተማማኝ ወታደራዊ ኃይል ለመገንባት እየሰራን ነው ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ ከሁሉም ዕዞች ከተውጣጡ የሎጂስቲክስ አመራሮች ጋር ዓመታዊ…
Uncategorized የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሔራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን አሳልፏል። ምክር ቤቱ በብሄራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ላይ ባደረገው ውይይት፥ ዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ የንግድ ትስስር ለአንድ አገር…
ስፓርት ለአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሄደ፡፡ በሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣የባህልና ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ110 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ። የጉምሩክ ኮሚሽን ከሀምሌ 29 እስከ ነሐሴ 5 ቀን 2014 ዓ.ም በተለያዩ ቅርንጫፎች ባደረገው ክትትል ነው የገቢ እና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎችን የያዘው።…