ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ-ቻይና የንግድ ልውውጥ ትልቅ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተነገረ Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና በቻይና መካከል ያለው ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የማያቋርጥ እድገት እያሳየ መምጣቱ ተነግሯል፡፡ የሀገራቱ የንግድ ግንኙነት ጠንካራ እድገትን እያሳየ ያለው አስቸጋሪ ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎች ባሉበት ነው ተብሏል። በዚህ አመት የንግድ ልውውጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዋሽ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት የሜካናይዝድ ሙያተኞችን አስመረቀ Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት በተለያዩ ሙያዎች ያሰለጠናቸውን የሜካናይዝድ ሙያተኞች አስመረቀ፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የተገኙት የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀኔራል ይመር መኮንን÷ የአዋሽ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻምፒዮናው 3ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው፡፡ በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ Shambel Mihret Aug 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመርቋል። በ2004 የተቋቋመው አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ያስመረቀው ለዘጠነኛ ዙር ነው። ተማሪዎቹ በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በድህረ ምረቃ እና ቅድመ ምረቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሉ ለግብር ከፋዮች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ Shambel Mihret Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን ያዘጋጀው መርሐ ግብር "ግብር እከፍላለሁ፣ አስከፍላለሁ፣ ህልውናየንም አረጋግጣለሁ" በሚል መሪ ቃል ነው በአሶሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የአሸናፊዋ ኢትዮጵያ ገፅታ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Shambel Mihret Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብ ግንባታ ደረጃ እዚህ መድረስ ከአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጋር የበለጠ እንድንተባበር የዲፕሎማሲ በራፍን እንደሚከፍት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በዛሬው ዕለት ሦስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ክልላችንን ከማንኛውም ጥቃት መጠበቅ የሚያስችል ቁመና ላይ ነን- ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Aug 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የአየር ክልሉን ከማንኛውም ጥቃት መጠበቅና መከላከል የሚያስችል ቁመና ላይ እንደሚገኝ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ እንደገለጹት÷አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምና የደህንነት ሥራዎች ሊጠናከሩ እንደሚገባ ተጠቆመ Shambel Mihret Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም እና ደህንነት ለማስጠበቅ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች ሊጠናከሩ ይገባል ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢዜማ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አንድነት ሽፈራው…
የሀገር ውስጥ ዜና 14 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የመስኖ ፕሮጀክት እየተገነባ ነው Shambel Mihret Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን 14 ሺህ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የአጂማ- ጫጫ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ግንባታ እየተከናወነ ነው፡፡ የአጂማ-ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት በአንጎለላ ጠራ ወረዳ በአጂማ ወንዝ ላይ ነው እየተገነባ ያለው፡፡ በ5…
የሀገር ውስጥ ዜና የመርሐ ጋርመንት ፋብሪካ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች ነው – ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል Shambel Mihret Aug 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመርሐ ጋርመንት ፋብሪካ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ አልባሳት ምርቶችን ለመተካት እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የመርሐ ጋርመንት ፋብሪካ የሥራ…