የደቡብ ምዕራብ ክልል ምክር ቤት የብዝሃ ዋና ከተሞች ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅን አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት የብዝሃ ዋና ከተሞች ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጽድቋል።
ክልሉ አራት ብዝሃ ዋና ከተሞች እንደሚኖሩት የተገለፀ ሲሆን እነሱም፡- ቦንጋ፣ ተርጫ፣ ሚዛን አማን እና ቴፒ ከተሞች የክልሉ ብዝሃ ዋና ከተሞች…