የሀገር ውስጥ ዜና “ስለ ኢትዮጵያ” የፓናል ውይይት በደሴ ከተማ ተካሄደ Shambel Mihret Aug 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት "የጋራ እሴቶቻችን ስለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። በስምንተኛው ስለ ኢትዮጵያ የፓናል ውይይት ላይ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና ዑስታዝ…
Uncategorized በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አስረክቧል፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመርሀቤቴ ወረዳ በጎርፍ አደጋ 4 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ ወረዳ በጎርፍ አደጋ 4 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ክፍል ኃላፊ ኢንስፔክተር የሺዓለም እንደሻው ለፋና ብሮድካስቲንግ…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድል ላስመዘገበው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የማበረታቻና የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የማበረታቻና የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዛሬ ማምሻውን ባዘጋጀው መርሐ ግብር ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ብር መያዙን በአፋር ክልል የጉምሩክ ኮሚሽን የሠመራ ቅርጫፍ ሰርዶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ የጣቢያው አስተባባሪ ኮማንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና አው አባድር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በቀጣይ ዓመት ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ2015 የበጀት ዓመት አው አባድር ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ግንባታ ሥራ አጠናቆ አገልግሎት ለማስጀመር በትኩረት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተገነባ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ 307 ሔክታር በከተማ ግብርና እየለማ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 307 ሔክታር መሬት በከተማ ግብርና እየለማ ነው መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር መሀመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነዳጅን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ተቋማቱ በቅንጅት ለመሥራት ተስማሙ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በመተባበር የትራፊክ አደጋ፣ የመንገድና የባቡር ትራንስፖርት ደኅንነትን ለማስጠበቅ እና በአቪዬሽን ዘርፍ በጋራ ለመሥራት እንዲሁም ነዳጅን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል ተስማምተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የአገራዊ ምክክሩን ሂደት የሚከታተል ቡድን አቋቋመ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የአገራዊ ምክክሩን ሂደት የሚከታተል ቡድን ማቋቋሙን አስታውቋል፡፡ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት አገራዊ ምክክሩን አስመልክቶ ከሲቪል ማህበራት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ተቋማቱ በምርምርና በሰው ኃይል ልማት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ Shambel Mihret Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምርምርና በሰው ኃይል ልማት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። በተጨማሪም የትብብር ስምምነቱ÷ በቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ማልማት፣ በምርምር እና…