የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በአንድ ጀምበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኝ ተተከለ Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአንድ ጀምበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኝ መተከሉን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ገለጸ። "ዐሻራችን ለትውልዳችን” በሚል መሪ ሀሳብ በአንድ ጀምበር 1 ነጥብ 7 ሚሊየን ችግኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት አሰራርን ይፋ አደረገ Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት አሰራርን ዛሬ ይፋ አደረገ። አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና የሚመለከታቸው…
ስፓርት ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ ተቀላቀለ Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ አል-ሱዋይክ መቀላቀሉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጫወት ከሀገራችን የስፖርት ማህበረሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለው ባለ ግራ እግሩ አጥቂ÷ 2006 ላይ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የራያን ሕዝብ ህልውና ማስጠበቅ የአማራን ህልውና ማስጠበቅና የኢትዮጵያን አንድነት ማረጋገጥ ነው- ዶክተር ይልቃል ከፋለ Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የራያን ሕዝብ ህልውና ማስጠበቅ የአማራን ህልውና ማስጠበቅና የኢትዮጵያን አንድነት ማረጋገጥ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷በዛሬው እለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 የሐረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የክልሉ መንግስት የ2014 የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት በርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ወንጀሎችን በጋራ መከላከልና የደህንነት መረጃ መለዋወጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መከሩ Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የተመራ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ጋር ተወያየ። የልዑካን ቡድኑ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ከፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ውጤታማ…
ስፓርት በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አገኘች Shambel Mihret Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሌሊቱን በተደረጉ የ5 ሺህ የወንዶች እና የ3 ሺህ ሜትር…
ቢዝነስ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በበጀት አመቱ ከ372 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገለጸ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በ2014 በጀት አመት ለስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ከ372 ሚሊየን ብር በላይ ብድር ማሰራጨቱን ገልጿል፡፡ የተቋሙ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ አበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ በበጀት ዓመቱ ለ2 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር ከተማ ወደ ሪጂዮፖሊታንት ከተማነት ማደጓን ተከትሎ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ከተማ ወደ ሪጂዮፖሊታንት ከተማነት ማደጓን ተከትሎ የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ በስነ ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የክልል እና የፌደራል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የሃገር መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቴሌቭዥን የሙከራ ስርጭት ጀመረ Shambel Mihret Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ቴሌቭዥን ዛሬ በይፋ ተመርቆ የሙከራ ስርጭቱን ጀምሯል። የጣቢውን የሙከራ ስርጭት መርቀው የከፈቱት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ፣የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤኒሻንጉል…