Fana: At a Speed of Life!

ሀገራችን በምታልፍበት የሁኔታዎች መውጣትና መውረድ፣ በሙላትና በጉድለት ሁሉ ማመስገን ይገባል -የመካነኢየሱስ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ምዕመናን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን በምታልፍበት የሁኔታዎች መውጣትና መውረድ፣ በሙላትና በጉድለት ሁሉ ማመስገን ይገባል ሲሉ የመካነኢየሱስ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ምዕመናን ተናገሩ። ዛሬ ሀገራዊው የምስጋና መርሐ ግብር በአምስት ኪሎ መካነኢየሱስ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን…

በደብረ ታቦር ከተማ በ160 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ታቦር ከተማ በ160 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የተለያዩ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በተገኙበት ተመርቀዋል፡፡ በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ…

የአረንጓዴ አሻራ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ በልዩ ትኩረት ይሰራል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለ4ኛው ዙር አረንጓዴ አሻራ በአንድ ጀምበር 1 ሚሊየን 700 ሺህ ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ̎ አሻራችን ለትውልዳችን  በሚል መሪ ሃሳብ በተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን “ኢትዮጵያ ታመስግን” መርሐ ግብርን በቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሄደች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን "ኢትዮጵያ ታመስግን" መርሐ ግብርን በ5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን አካሔደች። በመርሐ ግብሩ ለአገር ሰላምና ለህዝብ አንድነት፣ ፍቅር፣ ሰላም፣ ለታመሙ ምህረት እንዲሆን ጸሎት ተደርጓል።…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ አሶሳ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ ልዑክ አሶሳ ከተማ ገባ። ልዑኩ አሶሳ ህዳሴ አየር ማረፊያ ሲደርስ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና በከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎለታል። ልዑኩ…

በማዕከላዊ ጎንደር 6 ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነና የወረዳውን ሰላም ሲያውክ በነበረ ግለሰብ ላይ የፀጥታ አካላት እርምጃ ወሠዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጠገዴ ወረዳ ሰላምና ደኅንነት ጽ/ቤት 6 ህፃናትን በአሰቃቂ ሁኔታ የረሸነና የወረዳውን ማህበረሰብ ሰላም ሲያውክ በነበረ ግለሰብ ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ሀብታሙ አዛናው በቅፅል ስሙ" ጭላት" የተባለው ግለሰብ…

በ2015 በጀት ዓመት ለ16 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 16 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚጀመሩ እና ለፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት መመደቡን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ለሚኒስቴሩ ለ2015 በጀት ዓመት 15 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር…

ዳያስፖራው ለአገራዊ ምክክሩ ስኬት ሚናውን  እንዲወጣ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎች  ይፈጠራሉ– ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ለአገራዊ ምክክሩ ስኬት ሚናውን እንዲወጣ የሚያስችሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ዝግጁ መሆኑን የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ እየተስተዋሉ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት የተቋቋመው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን የታለመለትን ግብ…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በስፖርት፣ በባህልና በኪነ ጥበብ ዘርፍ ተቀራርቦ ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አቶ አለልኝ አድማሱ ጋር  ሀገራቱ በስፖርት፥ በባህል እና በኪነጥበብ ዘርፍ ተቀራርቦ ለመስራት በሚያስችሏው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አቶ ቀጄላ መርዳሳ በውይይቱ ላይ…

በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ሁሉም አካላት በኃላፊነት መስራት አለባቸው -ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እና በ2015 የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ ሁሉም አካላት በኃላፊነት መስራት እንዳለባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አመላከቱ። በጤና ሚኒስቴር የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ላይ…