ሜ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ የፀጥታ አካላት ጋር በቀጠናው ሰላምና ፀጥታ ላይ በቅንጅት ለመሥራት ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሜ/ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ከደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ መስተዳድርና የፀጥታ አካላት ጋር ስለቀጠናው ሰላምና የፀጥታ ሁኔታ ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው÷ በተለይም አልሸባብን…