ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኀብረት በሩሲያ ላይ የጣለውን ማዕቀብ ለማለዘብ ማቀዱ ተነገረ Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኀብረት በሞስኮ ላይ የጣለውን ማዕቀብ በማሻሻል በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀውስ ውስጥ ያለውን የምግብ እና የማዳበሪያ ንግድ ለማቀላጠፍ ማቀዱ ተነገረ። የሚደረጉት ለውጦች የአውሮፓ ኀብረት አባል ሀገራት በሩሲያ ከፍተኛ ባንኮች ላይ የጣሉባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ100 ወረዳዎችና በ28 ክላስተሮች እየተተገበረ መሆኑ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በ100 ወረዳዎችና በ28 ክላስተሮች እየተተገበረ መሆኑን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የ2014 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2015 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ እና የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ከግል የጥበቃ ኤጀንሲዎች ጋር በመዲናዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ውይይት እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የመጡ ኤጀንሲዎች እና የሚመለከታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ8 የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የሚከናወነው የመልሶ ግንባታ ሥራ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የሚከናወነው የመልሶ ግንባታ እና የአቅም ማሳደግ ሥራ በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በአገልግሎቱ የአዲስ አበባ ትራንስሚሽን፣ ዲስትሪቢዩሽን የመልሶ ግንባታና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪን ባህልና እሴት የመጠበቅና የማልማት ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል- የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ Shambel Mihret Jul 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ቋንቋ፣ ታሪክ፣ ቅርስና እሴቶችን የመጠበቁና የማልማት ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ አሳሰበ፡፡ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባዔ 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ የሐረሪ ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለልማት ሥራው እንቅፋት እንዳይሆን እንሠራለን – ዶክተር ይልቃል ከፋለ Shambel Mihret Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ፀጥታ ጉዳይ ለልማት ሥራው እንቅፋት እንዳይሆን በልዩ ትኩረት እንሠራለን ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያን የቆዬ ወዳጅነት ለማጠናከር በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግን ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያና ኮሪያ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብርን አስጀመሩ Shambel Mihret Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ጋር በመሆን በጅግጅጋ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር አስጀምረዋል። በጅግጅጋ ከተማ ዛሬ በተጀመረው የክረምት የበጎ ፈቃድ ስራ 30 የአቅመ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ ከ15 ሺህ 400 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት መቻሉን የኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ Shambel Mihret Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከ15 ሺህ 400 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ፡፡ በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው÷በ2014 በጀት ዓመት 17 ሺህ 953 ጊጋ ዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዋሪውን የቤት ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየሠራን ነው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ቤቶችን ማደስ እና በአጭር ጊዜ የሚጠናቀቁ ቤቶችን በመገንባት የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለማቃለል በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ወደፊትም በሌሎች…