የነዳጅ ድጎማን ለማግኘት ከ134 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ተመዝግበዋል- ኢትዮ ቴሌኮም
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አገልግሎት ለማግኘት 134 ሺህ 684 ተሽከርካሪዎች መመዝገባቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በድጎማው ተጠቃሚ…