የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ሄኖክ ወርቁ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤስ ኤይ ድ ከ200 በላይ መስማት ለተሳናቸው ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በአዲስ አበባ ከ200 በላይ መስማት ለተሳናቸው ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንና የዩ ኤስ ኤይ ድ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና እስራኤል በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የእስራኤል ንግድ ምክር ቤት በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በግብርና፣ በኢንዱስትሪ እና በግል ሴክተሮች ዘርፍ አብሮ ለመስራት የሚያስችል ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ለ55 ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጠ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ55 ከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመለሽ ገ/ሚካኤል፣ የሀገር መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካፋ ዞን ሃይማኖታዊ ቅርሶችን ለመጠገን 300 ሚሊየን ብር ተመደበ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በከፋ ዞን የሚገኙ ሶስት ሃይማኖታዊ ቅርሶችን ለመጠገን 300 ሚሊየን ብር ተመድቧል። በዞኑ የአንድራቻ መድሃኒዓለም፣ የበሃ ጊዮርጊስ እና የቶንገላ አብዱሰላም መስጂድ ቅርሶች ካላቸው የዕድሜ ብዛት አንጻር…
የሀገር ውስጥ ዜና በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሱፐርቪዥን ዳይሬክተር ፍሬዘር አያሌው የዜጎች የቁጠባ ባሕል በሚፈለገው ደረጃ ላይ ደርሷል ባይባልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ30 ቀናት የሚጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን አስጀመረ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በ30 ቀናት የሚጠናቀቁ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቶቹ በዋናነት የአቅመ ደካማ ቤቶችን ማደስ፣ በክፍለ ከተማው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የዳቦ አቅርቦትን ተደራሽ ማድረግ፣ የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 66 ትምህርት ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የዲጂታል ትምህርት ማዕከል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአገር አቀፍ ደረጃ 66 ትምህርት ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የዲጂታል ትምህርት ማዕከል ፕሮጀክት አስጀመረ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የዲጂታል ትምህርት ማዕከላት ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት ባሌ ሮቤ ገባ Shambel Mihret Jun 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ለሥራ ጉብኝት ባሌ ሮቤ ገብቷል፡፡ በጉብኝቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የቀድሞ ጠቅላይ ሚስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የኢትዮጵያ ምርቶች በዓለም ገበያ ተቀባይነት እያገኙ መሆኑ ተገለፀ Shambel Mihret Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የኢትዮጵያ ምርቶች በዓለም ገበያ ተቀባይነት እያገኙ መሆኑን የተለያዩ ላኪ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት በኩል የጥራት ደረጃቸውን ጠብቀው ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ የኢትዮጵያ…