Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ የ210 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ቆላማ በሆኑ አካባቢዎች የከርሰ ምድር ውሃን ለማልማትና ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችል የ210 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አገኘች፡፡ ድጋፉ የዝናብ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች የከርሰ ምድር ውሃን በማልማት ለመጠጥ…

ከፍተኛ የክረምት ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች ጥንቃቄ እንዲደረግ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት ወቅት ከፍተኛ ዝናብ በሚያገኙ አካባቢዎች የሚኖሩ አርሶ አደሮች የጎርፍ መቀልበሻ ቦዮችን ከወዲሁ በማዘጋጀት ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አሳስቧል። ሚኒስቴሩ ከብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የሚወጡ  ትንበያዎችን…

የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ2014 አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 አፈጻጸም በአዋሽ እየተገመገመ ነው። መድረኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመሩት ሲሆን፥ የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች 10 ወራት አፈጻጸም ቀርቧል። የአፈጻጸም ሪፖርቱን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ…

ለዋግ ኽምራ ተፈናቃዮች ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት  ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዋግ ኽምራ ሃገረ ስብከት ከ7 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ ለተፈናቃዮች አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የሃገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ አቡነ በርናባስ እንደገለጹት፥ ሃገረ ስብከቱ በሃገሪቱ…

ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት ያስፈልጋል- ዶክተር ይልቃል ከፋለ  

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠንካራ ሀገር ለመገንባት ሀገራዊ ችግሮችን በምክክርና በመነጋገር መፍታት እንደሚያስፈልግ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የትውውቅ…

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ቀርሳ ወረዳ ከቀኑ 8፡30 አካባቢ የጭነት አይሱዙ ተሽከርካሪ ባደረሰው አደጋ የ14 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር…

አርጀንቲናዊው ኮከብ ካርሎስ ቴቬዝ ከእግር ኳስ ዓለም መገለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግር ኳስ ኮከብ ካርሎስ ቴቬዝ ከእግር ዓለም መገለሉን ይፋ አደረገ። የቀድሞው የማንቼስተር ዩናይትድ፣ ማንቼስተር ሲቲ እና ጁቬንቱስ ኮከብ በ38 አመቱ እግር ኳስ ማቆሙን በይፋ አስታውቋል። “በአወዛጋቢ” የእግር ኳስ…

በሩሲያ ላይ የተጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ በአውሮፓ ህብረት እና ሩሲያ ላይ ተጨማሪ ችግር እንደሚፈጥር ተንታኞች አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ የጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ ተጨማሪ ችግር እንደሚፈጥር ተንታኞች አስጠነቀቁ። መቀመጫውን ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረገው የባለሙያዎች ቡድን አሁን ላይ ህብረቱ የጣለው የነዳጅ ዘይት ማዕቀብ ለሩሲያም ሆነ ለአውሮፓ…

 የኢትዮጵያ የማዕድን ማሳያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕድን ሚኒስቴር የሚገኘው የኢትዮጵያ የማዕድን ማሳያ (ጋለሪ) ተመርቆ ተከፍቷል። የማዕድን ማሳያው በኢትዮጵያ በርካታ ማዕድናት መገኘታቸውን የሚጠቁም እና በየትኛው አከባቢ ምን አይነት ማዕድን እንዳለ መረጃ የሚሰጥ ሲሆን÷ ከዛሬ ጀምሮ ለእይታ…

አሸባሪው ህወሓት ሀገር በማፍረስ ሴራው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሀገር የማፍረስ ህልሙን ለማሳካት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት  እንደገለጹት፥…