የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍን ለማሳደግ ስታርትአፕና ስትራይድ ኢትዮጵያ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍን ለማሳደግ ስታርትአፕና ስትራይድ ኢትዮጵያ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በዘርፉ የተሰማሩ የግል እና የመንግስት…