Fana: At a Speed of Life!

የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሰረት ማድረግ ይገባናል”ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ…

ባለፉት 11 ወራት 171 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት11 ወራትት 171 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ሀገራዊ የምጣኔ ሀብት እድገት ያለበትን ደረጃ እንዲሁም የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ ቀናት ስራ ክንውንን በሚመለከት ውይይት…

በ224 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኤረር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በ224 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኤረር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል፡፡ ፕሮጀክቱ በአሁኑ ወቅት ወደ ከተማ ከሚገባው አጠቃላይ የውሃ መጠን በእጥፍ ይበልጣል ተብሏል። በዚህም የህዝቡን የንፁህ መጠጥ ውሃ ችግር…

ኮርፖሬሽኑ ከ2 ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራቾች ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሁለት ሀገር በቀል የፋርማሲዩቲካል አምራች ኩባንያዎች ጋር የውል ስምምነት በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ተፈራርሟል። የውል ስምምነቱን የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና የሁለቱ ኩባንያዎች ባለቤቶች…

በ45 ሚሊየን ብር የተገዙ 110 ሞተር ሳይክሎች ለክልሎች ተከፋፈሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ45 ሚሊየን ብር የተገዙ 110 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አስረክቧል፡፡ ሞተር ሳይክሎቹ በመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ እንደሚውሉ ተገልጿል፡፡…

የብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ ባንኩ በዘርፉ ከሚኖሩ ለውጦች ጋር እንዲጣጣምና የቁጥጥር አቅሙን እንዲያጎለብት ያስችለዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅ ባንኩ በፋይናንስ ዘርፉ ውስጥ ከሚኖሩ ለውጦች ጋር እንዲጣጣም እና የቁጥጥር አቅሙን እንዲያጎለብት እንደሚያስችለው ተገለጸ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው ጉባዔ÷የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ…

የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የሚያስችል የብድር ስምምነት አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 33ኛ መደበኛ ጉባዔ የተጀመሩ የመጠጥ ውሃ እና ሳኒቴሽን ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ የሚያስችል የብድር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባዔው በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለ2ኛው…

የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች የህዝቡን ጥያቄ እየፈቱ የሚገኙ ናቸው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የተሰሩ የመሰረተ ልማት ስራዎች የህዝቡን ጥያቄ እየፈቱ የሚገኙ ናቸው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የመሰረተ ልማት ስራዎች የግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የክልሉ…

እየተዘጋጀ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ተጨማሪ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል ነው – ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝግጅት ሂደት ላይ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ የመንግሥትን ገቢ የመሰብሰብ አቅም የሚያሳድግና ከዚህ ቀደም በተጨማሪ ዕሴት ታክስ ውስጥ ያልተካተቱ አሰራሮችን ለማካተት የሚያስችል መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡…