የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ የ6ኛ ክፍል ፈተና ይሰጣል Shambel Mihret Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ እስከ ሰኔ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ፈተና እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው እንዳስታወቀው÷ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86 ሺህ 222 ተማሪዎች ፈተናው ይሰጣል፡፡ በፈተና…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ Shambel Mihret Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ከተሞችን ጽዱና ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ሀገራዊ መርሐ-ግብር አካል የሆነው የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የዲዛይን ጥናት ሥራ ተጠናቅቆ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ እንዳሻው ጣሰው በ2017 ዕቅድ ላይ ከክልሉ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው Shambel Mihret Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተደድር እንዳሻው ጣሰው በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከመሥተዳድር ምክር ቤት አባላት እና በየደረጃው ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሆሳዕና ከተማ እየተወያዩ ነው። በመድረኩ በጠንካራ የሕዝብ ተሳትፎ አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴው ግድብ ላይ የመገናኛ ብዙኃን ሚናን በተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የመገናኛ ብዙኃን ሚናን የተመለከተ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሕዝብ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርሄን (ዶ/ር) ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የዜጎችን የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚነት ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ Shambel Mihret Jun 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎትን በተቀናጀ አሠራር በማሳለጥ የተጋላጭ ዜጎችን ተጠቃሚነት ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ። በክልሉ የማኅበራዊ ድጋፍ አገልግሎት ተጠቃሚነትን ማሳደግ የሚስችል የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት ተመስርቷል። ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራችን ሙስሊም ማኅበረሰብ የመደጋገፍ ባህል ከተረጂነት ለመላቀቅ ወሳኝ ዕሴት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢድ አል አድሃ (አረፋ)…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግብርናው ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ወደ ስራ አስገብተናል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጅግ ዘመናዊ የሆኑ፣ ለግብርናው ዘርፍ አገልግሎት ትልቅ ፋይዳ ያላቸው ኤርትራክተሮችን ዛሬ ወደ ስራ አስገብተናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገዛቻቸው አምስት ዘመናዊ የአየር ትራክተሮች በይፋ ስራ ጀመሩ። የአየር ትራክተሮቹ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት በይፋ ስራ እንዲጀምሩ ተደርጓል። በስራ ማስጀመሪያው መርሐ ግብሩ ላይ የግብርና…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን አሸነፈች Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ በተካሄደው የምድብ አንድ ጨዋታ ስዊዘርላንድ ሀንጋሪን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። የስዊዘርላንድን የማሸነፊያ ግቦች ክዋዶ ዱዋህ፣ ሚሸል ኤቢስቸር እና ብሪል ኢምቦሎ ሲያስቆጥሩ የሀንጋሪን ማስተዛዘኛ ግብ…
ስፓርት አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ Shambel Mihret Jun 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ። በፕሪሚየር ሊጉ 27ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቀን 9 ሠዓት ላይ ሐዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ የአዳማ ከተማ የማሸነፊያ ጎሎችን…