የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሎች ርዕሰ መስተዳድሮች የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዒድ አል አድሐ በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተዛዘን መሆን እንዳለበትም ርዕሳነ መስተዳድሮች ገልጸዋል፡፡…