Fana: At a Speed of Life!

በወላይታ ሶዶ ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ ‘ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር’ በሚል መሪ ሀሳብ ከተማ አቀፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሀላፊ…

4ኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። "ምርምር ለከተማ ትራንስፎርሜሽን እና ዲጂታላይዜሽን" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘው ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ እንደተዘጋጀ ተገልጿል፡፡…

በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ዛሬ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ…

ለደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 20 የደቡብ ሱዳን ዲፕሎማቶች በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትብብር የተዘጋጀላቸውን የሦስት ቀናት ስልጠና መርሐ-ግብር አጠናቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በስልጠናው ማጠናቀቂያ…

በመዲናዋ በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች በቀጥታ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የከተማዋ የኅብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ "በጎ ፈቃደኝነት ለማህበረሰብ ለውጥ" በሚል መሪ ሃሳብ የዝግጅት…

እነ ዮሐንስ ቧያለውና ክርስቲያን ታደለ በቀረበባቸው ክስ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ዮሐንስ ቧያለው እና ክርስቲያን ታደለ በቀረበባቸው የሽብር ወንጀል ክስ የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠየቁ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ ህገመንግስታዊና በህገመንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮች የሚመለከተው ችሎት…

ፍርድ ቤቱ በአቶ ታዬ ደንደአ ላይ የቀረቡ ምስክሮችን ቃል ሰማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ ታዬ ደንደአ ላይ ዐቃቤ ሕግ ያቀረባቸውን የሁለት ምስክሮች ቃል ሰማ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥት ሥርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል ጉዳዮችን የሚመለከተው…

ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመሸፈን አብዮት ጀምረናል- ም/ጠ/ ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከተረጂነት የማላቀቅና ሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመሸፈን አብዮት ጀምረናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ምክትል ጠቅላይ…

ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ በአጋርነት እንደሚሰራ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ ላይ ያለውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋገጠ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ደዔታ በርኦ ሀሰን ከዓለም ባንክ የትራንስፖርትና ኢነርጂ ቡድን ጋር መክረዋል፡፡…

የሳዑዲ ባለሀብቶች በሆቴል እና ሌሎች የቱሪዝም አገልግሎቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ባለሀብቶች በባለ 5 ኮከብ ሆቴል እና ሌሎች የቱሪዝም አገልግሎቶች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ፡፡ የኢትዮ-ሳዑዲ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ለተሳተፉ ባለሀብቶች በቱሪዝም ዘርፍ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን…