የክልሉ መንግስት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ማሳካትን እንደግዴታ ወስዶ እየተገበረ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ግብ ማሳካትን እንደ ምርጫ ሳይሆን እንደ ግዴታ ወስዶ በመተግበር ላይ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በማበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ…