ስፓርት ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ያስተናግዳል Shambel Mihret Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ያስተናግዳል። የሊጉ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲካሄዱ መሪዎቹ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ደረጃን የያዙት ክለቦች የሚያካሂዱት ጨዋታ ይጠበቃል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኮሪደር ልማት ቅርሶችን የመንከባከብና የመጠገን ስራ እየተከናወነ ነው ተባለ Shambel Mihret Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመልሶ ግንባታና ኮሪደር ልማት የሀገር ሃብትና ቅርሶችን የመጠበቅ የመንከባከብና የመጠገን ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው እንደገለጹት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቦሌ ካርጎ እስከ አቃቂ ድልድይ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የልማት ስራ በማጠናቀቅ ለህዝብ ክፍት እናደርጋለን- ከንቲባ አዳነች አቤቤ Shambel Mihret Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቦሌ ካርጎ እስከ አቃቂ ድልድይ በመሰራት ላይ የሚገኘውን የአረንጓዴ ልማት ስራ በአጭር ጊዜ ውስጥ በማጠናቀቅ ለህዝብ ክፍት እናደርጋለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ዛሬ ጠዋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ ተቋማት አካታችና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይንስ አገልግሎት ላይ በትኩረት እንደሚሰሩ ገለጹ Shambel Mihret Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አካታችና ደኅንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይንስ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰሩ መሆኑን የፋይናንስ ተቋማት ገለጹ። የፋይናንስ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች÷ አነስተኛ ገቢ ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች በማካተት ረገድ ያለውን የፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 13ኛ ዓመትን አስመልክቶ የሩጫ ውድድር ተካሄደ Shambel Mihret Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበትን 13ኛ አመት አስመልክቶ የሩጫ ውድድሮች ተደርገዋል። ውድድሩ እየተደረገባቸው ከሚገኙ ከተሞች መካከል አሰላ፣ አዳማ ፣ ጅማ፣ ሻሸመኔ፣ ነቀምቴ፣ ማያና አምቦ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዐቢይና የረመዳን አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የጋራ የጸሎትና ኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ Shambel Mihret Mar 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቢይ እና የረመዳን አጽዋማትን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው የጋራ የጸሎትና አፍጥር መርሐ ግብር በአድዋ ድል መታሰቢያ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የሐይማኖት አባቶች፣ የስራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ እምነት ተከታዮችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል ሙሉ በሙሉ ተመለሰ Shambel Mihret Mar 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ሙሉ በሙሉ መመለሱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 9 ሰዓት ከ46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል ነው መልሶ መገናኘቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በእገታ፣ በዘረፋ እና በተለያዩ ወንጀሎች ተሳትፈዋል የተባሉ 12 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Shambel Mihret Mar 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእገታ፣ በዘረፋ እና በተለያዩ የማጭበረበር ወንጀሎች የተሳተፉና የተለያዩ 16 የወንጀል ዓይነቶችን የፈፀሙ በአንድ ቡድን የተደራጁ 12 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር እንደዋሉ የፌደራል ፖሊስ ገለጸ፡፡ በፌደራል ፖሊስ የሚመራው የፌደራልና የአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ750 በላይ ለሚሆኑ በሰሜኑ ጦርነት የንግድ ስራቸው ለተጎዳባቸው ሴቶች የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ተደረገ Shambel Mihret Mar 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በትግራይ እና በአፋር ክልሎች በጦርነት ምክንያት በንግድ ስራቸው ላይ ጉዳት የደረሰባቸውን ሴቶች ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ሴቶች በተለያዩ የገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኅብረተሰቡ ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክና ገፅ ያለው ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Shambel Mihret Mar 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኅብረተሰቡ ውስጥ የሴቶች ሚና ብዙ መልክና ብዙ ገፅ ያለው ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “በዛሬው ውይይት ከተለያየ የማኅበረሰብ ዳራ የተውጣጡ…