Fana: At a Speed of Life!

ፈረንሳይ ለላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገና እያደረገ ያለው ድጋፍ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ጥገናን ጨምሮ ለተለያየ ልማት የፈረንሳይ መንግስት እያደረገ ያለው የትብብር ድጋፍ የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር…

አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የሸበሌ ሪዞርት ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በሶማሌ ክልል እየተገነባ የሚገኘውን የሸበሌ ሪዞርት ፕሮጀክት የስራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የሸበሌ ሪዞርት ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያከናዉኑ ተቋራጮች ፕሮጀክቱ በተያዘለት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት…

በትግራይ ክልል ከ440 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ እየተከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ ከ440 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዛ የትምህርት ቁሳቁስ እያከፋፈለ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ኪሮስ ጉዕሽ (ዶ/ር)÷ የትምህርት ቁሳቁሱን የማከፋፈል…

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በይፋ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችን የፋይናንስ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ (ኒውፊን) በይፋ ተመሰረተ። የፋይናንስ ባለሙያ ሴቶች ኔትዎርክ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና በዓለም ባንክ ትብብር የተመሰረተ ሲሆን የፋይናንስ ተጠቃሚነትን…

በአዳባ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ኤጀርሳ ቀበሌ ትናንት ምሽት 2 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ። የምዕራብ አርሲ ዞን ትራፊክ ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ከማል አማን እንዳሉት፤ አደጋው የደረሰው ከጉብሳ ወደ አዳባ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አበረታች ሥራዎች መከናወናቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት የተከናወኑ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም ገለጹ፡፡ አቶ ወርቁ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ስምንት ወራት 500 ሺህ ሔክታር በሰብል…

ሰላምን ለማስጠበቅ ለውይይቶች ቅድሚያ መስጠት ወሳኝ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በሁለትዮሽ ግንኙነት እና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የግጭት እና ማረጋጋት ሥራዎች ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ኤን ዊኮክሲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅት አምባሳደር…

አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሲዳማ አፈርን በኖራ እና በሌሎች የተቀናጁ ስራዎች በማከም ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ። አሲዳማ አፈርን በኖራ በማከም ምርታማነትን ማሳደግን ታሳቢ ያደረገ መርሐ ግብር ማስጀመሪያ ስነ-ስርዓት…

ነገ የሚካሄደውን የኢፍጣር መርኃ ግብር ተከትሎ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ከሚካሄደው ታላቁ የኢፍጣር መርኃ ግብር ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችንም የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚካሄደው የአደባባይ ላይ የኢፍጣር መርሃ…

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እንዲሁም የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ተሳትፈዋል፡፡ የአዲስ…