Fana: At a Speed of Life!

የሳይመንስ ኩባንያ በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይመንስ ኢነርጂ ኩባንያ በኢትዮጵያ ባሉት የኢነርጂ ልማት አማራጮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው ተገለፀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር፣ ኢ/ር) በኢትዮጵያና በአፍሪካ ህብረት የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አወር እና…

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት መደበኛ ጉባኤ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ህብረት መደበኛ ጉባኤ "ጠንካራ የተማሪዎች አደረጃጀት ለተሻለች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የመሰረተ ልማትና አስተዳደር ጉዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ…

በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መንገደኛ በማጉላላት ወንጀል የተጠረጠረችው የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኛ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከአሰራር ውጪ መንገደኛን በማስፈራራት፣ በመፈተሽና በማጉላላት ወንጀል የተጠረጠረችው የጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኛ ላይ ተጨማሪ ምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ተፈቀደ። ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ ለፖሊስ የጊዜ ቀጠሮ የፈቀደው…

“ስለ እናት ምድር” ፊልም ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስለ እናት ምድር" የተሰኘ ትኩረቱን በሀገር ፍቅርና በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ያደረገ ፊልም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመርቋል። በምረቃ ስነስርአቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም…

የግብርና ሚኒስቴር በቦንጋ ከተማ ያስገነባውን 5 የአረጋውያን ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቦንጋ ከተማ በ16 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነቡትን አምስት የአረጋውያን ቤቶች አስረከቡ። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በርክክቡ…

አቶ አረጋ ከበደ የአባይ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪያል አክሲዮን ማሕበር የሥራ አፈጻጸምን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድ አረጋ ከበደ የአባይ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪያል አክሲዮን ማሕበር የሥራ አፈጻጸምን ገምግመዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ አክሲዮን ማህበሩ እስከ አሁን ያለውን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የቀጣይ የስራ አቅጣጫ ሰጥተዋል።…

ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ሀገር የሀገራቸው አምባሳደር ናቸው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በሚኖሩበት ሀገር የሀገራቸው አምባሳደር ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በግሪክ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በወቅቱም ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኢትዮጵያውያን…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የኒውክለር ሜዲሲን ማዕከል” ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የኒውክለር ሜዲሲን ማዕከል” ተከፍቷል፡፡ ማዕከሉ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክስ ማዕከልና ረዳት ሄልዝ ኬር ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በተባሉ ተቋማት ነው የጀመረው። ማዕከሉ ለዚሁ አገልግሎት የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ…

በ45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፈው ቡድን የማጠቃለያ ልምምድ አከናወነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰርቢያ ቤልግሬድ በሚካሄደው 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው ቡድን የማጠቃለያ ልምምዱን ዛሬ አከናወነ። ከሳምንት በኋላ በፈረንጆቹ መጋቢት 30 ቀን 2024 በሚካሄደው ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው…

በሩሲያ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ 11 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ መዲና ሞስኮ አቅራቢያ በምትገኘው ክሮከስ ከተማ በሙዚቃ ኮንሰርት እየተካሄደበት በነበረ አዳራሽ ውስጥ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። በጥቃቱ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እስካሁን 143…