Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በሞስኮ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት እንደምታወግዝ አስታውቃለች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው መንግስት በሽብር ጥቃቱ ሰለባ በሆኑት ንፁሃን ዜጎች የተሰማውን ልባዊ ሀዘን የገለፀ ሲሆን÷ ለሩሲያ መንግስት እና…

በአዲስ አበባ ሰራተኞች የሚገለገሉበት አዲስ የደንብ ልብስ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች የሚገለገሉበት አዲስ የደንብ ልብስ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ይፋ የሆነው የደንብ ልብስ በሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ እየተካሄደ ባለው ተቋማዊ ሪፎርም ስልጡን፣ ዘመናዊ እና…

ኮይካ በክህሎት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ(ኮይካ) በክህሎት ልማት ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) ÷ በደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ምክትል…

በምስራቅ አፍሪካ ሶስት ሀገራት የሚተገበር “ስካይ-በርድ” ሁለት የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ሶስት ሀገራት የሚተገበር "ስካይ-በርድ" ሁለት የተሰኘ የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ በሴቶች እኩልነት እና አካታችነት ላይ ትኩረት አድርጎ የሚተገበር መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር…

በኢትዮጵያ ስደተኞችንና አስተናጋጅ ማኅበረሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 2ኛ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞችን የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችንና የአስተናጋጅ ማኅበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሁለተኛ ምዕራፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። የፕሮጀክቱ ትግበራ የኔዘርላንድ መንግሥት ከኢትዮጵያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እና ሌሎች…

በኦሮሚያ ክልል 76 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት መፈጸሙ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 76 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ ተቋሙ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ስርቆት፣ በጸጥታ ሥጋቶች፣ በካሳ ክፍያ፣ በወሰን ማስከበርና ተያያዥ…

ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ግለሰቦች እስከ ቅዳሜ ድረስ እንዲመልሱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ወይም ወደተለያየ ሂሳቦች ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ ድረስ በፈቃዳቸው እንዲመልሱ አሳስቧል፡፡ ሰሞኑን ባንኩ ካጋጠመው የሲስተም ችግር ጋር ተያይዞ የራሳቸው ያልሆነ ገንዘብ…

የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክልሎችና ከተማ አሥተዳደሮች ጉብኝት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ የድጋፍና ክትትል ልዑክ በአማራ፣ በሶማሌ፣አፋር እና ጋምቤላ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በዚሁ መሠረትም÷ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ከ234 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ ተሽከርካሪዎች ለክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገንዘብ ሚኒስቴር በ234 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገዛቸውን 42 ቶዮታ ሃርድ ቶፕ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለ12 ክልሎች፣ ለሁለት ከተማ አስተዳደሮችና ለአራት የፌዴራል ተቋማት አስረከበ፡፡ ግዥው የተፈጸመው ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…