Fana: At a Speed of Life!

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣው ረቂቅ አዋጅ ለቋሚ ኮሚቴ ተመራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣውን ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ ለቋሚ ኮሚቴዎች መራ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አንዲትን መንገደኛ ወርቅና ብር ይዞ መውጣት አይቻልም በሚል ሙስናና እንግልት ፈጽሟል የተባለ ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አንዲትን መንገደኛ ወርቅና ብር ይዞ መውጣት አይቻልም በሚል ሙስናና እንግልት ፈጽሟል የተባለ ሰራተኛ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው…

ባለፉት 2 ወራት ከ9 ሺህ በላይ ሰዎች በኩፍኝ ተይዘዋል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ውስጥ ከ9 ሺህ 500 በላይ ሰዎች በኩፍኝ በሽታ መያዛቸውን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በ10 ክልሎች በሚገኙ 91 ወረዳዎች በሽታው መኖሩን በኢንስቲትዩቱ በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአጀንዳ አሰባሰብ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። በውይይት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ ላይ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፤ ሀገራዊ ምክክር መግባባት…

ህዝባዊ መድረኮች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠትና ለግጭት አፈታት አስተዋፅኦ ያደርጋሉ- ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ መድረኮች በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ ለመስጠት፣ የተለያዩ ፍላጎቶችን ለማጣጣም እና ለግጭት አፈታት አስተዋፅኦ ማድረግ ይችላሉ ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን 202 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ7ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን 202 ተማሪዎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል፡፡ ተመራቂዎቹ 65 የሕክምና ዶክተሮች፣ 49 ስፔሻሊስት ሐኪሞችና 88 በህብረተሰብ ጤና ሳይንስ የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተማሪዎች ውጤት ማሻሻል ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የሚታየውን ስብራት ለመጠገንና የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራትን ይጠይቃል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር (ዶ/ር፣ ኢ/ር) ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ''የመምህራንና…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ምክንያት የተቋረጡ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲስተም ችግር ምክንያት በባንኩ የተቋረጡ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ መሆኑን አስታውቋል። በቅርንጫፎች፣ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም በሲቢኢ ብር የአገልግሎት መቋረጥ ማጋጠሙን…

ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት÷ በተቋማቱ መካከል ያለው ትብብር ለዘርፉ ትልቅ እድል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ሴቶችን በማብቃት ሂደት በጋራ…

ለዚህ ስኬት አብራችሁን ለሰራችሁ እና ለደገፋችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዚህ ስኬት አብራችሁን ለሰራችሁ እና ለደገፋችሁን ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ሲሉ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ መሪ ሽልማትን ያሸነፉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ መቀመጫውን በእንግሊዝ ያደረገዉ እና…