Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ከተማ የመኖሪያ ቤት ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክ/ከተማ ከ300 በላይ ክፍሎችን የሚይዝ ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባዋ ግንባታውን ባስጀመሩበት ወቅት÷ በአዲስ አበባ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት…

በዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብርና የነሐስ ሜዳሊያ አገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግላስጎ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የብርና የነሐስ ሜዳሊያ አግኝተዋል። ትናንት ምሽት በተካሄደው የሴቶች 3 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ጉዳፍ ፀጋዬ በ8:21.13 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በማጠናቀቅ 2ኛ ደረጃን…

የካፒታል ገበያውን በተዓማኒነት ማንቀሳቀስ የሚያስችሉ ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበትና የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር የሚያስችሉ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራርሟል፡፡ የመጀመሪያው ስምምነት ‘’የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተዓማኒነት…

በሲዳማ ክልል የኩላሊት እጥበት ሊያከናውን የሚችል ሆስፒታል መሰራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ ያለውን ችግር ለመፍታት የኩላሊት እጥበት ሊያከናውን የሚችል ሆስፒታል በይርጋለም መሰራቱን የሲዳማ ክልል ገለጸ፡፡ የክልሉ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወር አፈፃፀም በምክር ቤት መገምገሙን ተከትሎ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ…

የጅግጅጋ የ2ኛ ደረጃ አዳሪ ት/ቤት ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለሚገነባው የጅግጅጋ የ2ኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ የመሠረት ድንጋይ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ እና በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) ተቀመጠ። የትምህርት ቤቱ ግንባታ በሰዎች ለሰዎች…

ኢትዮጵያና ኬንያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምስራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ ድልን አስመልክቶ ሀገር አቀፍ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ‘‘ዓድዋ የህብረ ብሄራዊነት ድምቀት የአንድነት ውጤት’’ በሚል ሀገር አቀፍ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ 128ኛውን የዓድዋ ድል ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን ÷ የተለያዩ ፅሁፎችም ቀርበዋል፡፡ የአዲስ አበባ…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሊኖቮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከሊኖቮ ቴክኖሎጂ ኩባንያ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በትበብር መስራት በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ፣ በስማርት ሲቲ…

የፌዴሬሽን ም/ቤትና የፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ም/ቤት እና የፌዴራል ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በስምምነቱ ወቅት እንዳሉት÷የተቋማቱ በጋራ…

ከ23 ቢሊየን ብር በላይ የመንግስትን ጥቅም ማስጠበቅ መቻሉን የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ ዓመት በ3 ሺህ 496 መዛግብት ላይ የፍትሐ-ብሔር ውሳኔ በማሳለፍ ከ23 ቢሊየን ብር በላይ የመንግስትን ጥቅም ማስጠበቅ እንደቻለ የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። 5ኛው ሀገር አቀፍ የፍትሕ ሚኒስቴርና የክልል ፍትሕ ቢሮ የ6 ወራት የዕቅድ…