Fana: At a Speed of Life!

ፖሊስ በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማሩ ሦስት አዘዋዋሪዎችን ጨምሮ 117 ከሀገር ሊወጡ የነበሩ ሰዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎች ተታልለው በሶማሌ ክልል በኩል…

በአማራና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የአትክልትና ፍራፍሬ ዘር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ አርሶ አደሮች የአትክልትና ፍራፍሬ ዘር ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ቢኤኤስኤፍ ከኔዘርላንድ የልማት ድርጅት ጋር ሆርቲ-ላይፍ በተሰኘው ፕሮጀክት በግጭት እና በድርቅ ለተጎዱ በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለሚገኙ 4 ሺህ…

የኢትዮ-ሩሲያ ወዳጅነት በፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናትን የተሻገረው የኢትዮጵያና ሩሲያ ወዳጅነት በፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነትም ተጠናክሮ እንዲቀጥል ብልጽግና ፓርቲ ጥረት ማድረጉን እንደሚቀጥል የፓርቲው የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ሀላፊ አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ ገለጹ፡፡…

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን መረጣ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከወላይታ ዞን በሀገራዊ ምክክሩ የሚሳተፉ የማህብረሰብ ተወካዮችን መረጣ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ኮሚሽኑ በክልሉ 12 ዞኖች ከዚህ በፊት ባሰለጣናቸው ከሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በተወጣጡ ተባባሪ አካላት ታግዞ…

በመኖሪያ ቤት የጦር መሳሪያና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመኖሪያ ቤት ውስጥ የጦር መሳሪያ እና ገንዘብ ሸሽገው የተገኙ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያካሄደ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ጠመንጃ፣ ሽጉጥ፣ ጥይት እና ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በኤግዚቢትነት ተይዟልም ተብሏል፡፡…

ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ የሕብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሐረሪ፣ ጋምቤላ ክልሎች እና ከድሬዳዋ ከተማ የተውጣጡ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸው ወቅትም የዓድዋ ድል መታሰቢያ መታሰቢያ የድሉ ባለቤት የሆኑ…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቅናቄ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታክስ ሕግ ተገዥነት ንቅናቄ እና የግብር ከፋዮች የእውቅና ሥነ ስርዓት በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ፣ የጉምሩክ…

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ዋስትናን ለማረጋጥ በሚያስችሉ ዘርፎች የሚደነቅ ስራን እያከናወነ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በጥናትና ምርምር እንዲሁም በማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋጥ እያከናወነ ያለው ስራ የሚደነቅ መሆኑን የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፋራይ ዚሞዲዚ ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው በካፋ ዞን…

ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የተለያየ ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. አቶ አስር ኢብራሂም - የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ፣ 2. አቶ አልጀሊ ሙሳ - የክልሉ ሚዲያ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በሜዳው ፉልሃምን ያስተናገደው ማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸነፈ። በሳምንቱ ሌሎች ጨዋታዎች አስቶንቪላ ኖቲንግሃም ፎረስትን 4 ለ 2፣ ክሪስታል ፓላስ በርንሌይን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት…