Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ “ደህንነቱ ለተጠበቀ ነገ ዓለም አቀፍ የፖሊስ ኃይል ትብብር” በሚል መሪ ሀሳብ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የፖሊስ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው። በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ…

ኢመደአና የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በትብብር ለመስራት ስምምነት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ከፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር የኮርት ሲስተምን ማዘመን የሚስያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል። በስምምነቱ ወቅት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት÷ በፍርድ ቤቶች…

አቶ እንዳሻው ጣሰው በዱራሜ ከተማ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በከምባታ ዞን ዱራሜ ከተማ የከረጢትና የማገዶ ከሰል ማምረቻ ፋብሪካዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ዲላሞ…

በድላችን ሐውልት ከተቀረጸላቸው የካራማራ ጀግኖች መካከል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በሚገኘው ድላችን ሐውልት ከተቀረጸላቸው የካራማራ ዘማቾች መካከል አምሳ አለቃ መዓዛ ታደሰ እና አቶ በቀለ ገመቹን በወፍ በረር እናስቃኛችሁ፡፡ አምሳ አለቃ መአዛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የቀድሞ የሠራዊቱ…

የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባኤው የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅና ሀገራዊ የሳይበር ሥነ ምህዳር ማጠናከር ላይ በስፋት ለመምከር እንደተዘጋጀ ተጠቁሟል፡፡ ለሁለት…

በሐረሪ ክልል በኢንቨስትመንት ስም ታጥሮ በቆየ ቦታ ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንቨስትመንት ስም ለረጅም አመታት ታጥሮ በቆየ ቦታ እና በሕገ ወጥ የተወረረ መሬት ላይ ህጋዊ እርምጃ የመውሰዱ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሐረሪ ክልል ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት በሰጠው መግለጫው÷ በህገ ወጥ መሬት ወረራና ቤት ግንባታ ላይ…

849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን 849 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ከጂቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ መላኩን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገለጸ፡፡ እስካሁን ወደ ኢትዮጵያ በተላከው የአፈር ማዳበሪያ የተያዘውን ዕቅድ ከ43 በመቶ በላይ ማሳካት…

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸው 463 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 463 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ ሌሎች ጥሪ…

በደብረብርሃን ከተማ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አራት ፋብሪካዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አራት ፋብሪካዎች ተመርቀዋል። የደብረብርሃን ከተማ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ አቶ ብርሃን ገብረህይወት÷ በ10 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ 17…

በምስራቅ ጉጂና ምስራቅ ቦረና ዞኖች የሚንቀሳቀሰው የአሸባሪው ሸኔ ክንፍ ከፍተኛ አመራሮች እጅ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ እና ምስራቅ ቦረና ዞን እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው የአሸባሪው ሸኔ ክንፍ አባላትና ከፍተኛ የሸኔ አመራሮች ለመከላከያ ሠራዊቱ እጅ እየሰጡ መሆኑ ተገለጸ። በጉጂ ዞን የቡድኑ ሎጅስቲክስ እና ፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው…