አቶ ጥላሁን ከበደ የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ሀብትነት እንዲቀየሩ ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ሀብትነት እንዲቀየሩ በሚደረገው ጥረት ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አስተላለፉ።
በአርባምንጭ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጋሞ ዞን ተወላጆች ምክክር መድረክ ተጠናቋል።…