ሚኒስቴር መ/ቤቶች በ2ኛው የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት እቅድ ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በሁለተኛው የመካከለኛ ዘመን የልማትና ኢንቨስትመንት እቅድ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡
ውይይቱን ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት፣ የሰላም ሚኒስቴር፣ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴር፣…