Fana: At a Speed of Life!

ቤኒን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤኒን በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እንደምትፈልግ ገለጸች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከቤኒን አቻቸው ኦሉሸጉን ባካሪ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ፥ ቤኒን በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ…

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ርብርብ ያስፈልጋል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማን ዕድገት ለማፋጠንና ከአገልግሎት ጋር በተያያዘ የሚታዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ርብርብ እንደሚያስፈልግ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ "ህብረብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ…

ኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ ሊያካሂዱ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኬንያ አቻቸው ኪሮሪ ሲንግኦኢ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሁለትዮሽ ትብብሩን ማስፋፋትና…

ኢትዮጵያ ከዴንማርክ ጋር ያላትን የፓርላማ ዲፕሎማሲ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኬራ ሰሚዝ ሲንድበጀርግ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በቅርቡ የዴንማርክ ፓርላማ የውጭ ግንኙነት ኮማቴ አባላት በኢትዮጵያ…

የህዝብን ቅሬታዎች ለመፍታት ክልሎች ከፌዴራል መንግስት ጋር በትብብር እየሰሩ ነው – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብን ቅሬታዎች ለመፍታት ክልሎች ከፌዴራል መንግስት ጋር በቅንጅት እና በትብብር እየሰሩ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ “ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ በሶማሌ ክልል…

ለትግራይ ክልል 16 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ኮንቴይነሮች ድጋፍ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ የሚያገለግሉ የ16 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ኮንቴይነሮችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አድርጓል፡፡ የድርጅቱ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ድጋፉን በመቀሌ ከተማ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ  ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 3 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና…

ለህዝብ ጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ በመስጠት የተሻለ ነገ ለመፍጠር በቁርጠኝነት ይሰራል – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝብ ለሚነሱ ጥያቄዎች መንግስት ተገቢ ምላሽ በመስጠት የተሻለ ነገ ለመፍጠር የተዘጋጀ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተናገሩ። በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት ላይ ተሳታፊዎች የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ስራዎችን…

የኑሮ ውድነት ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ያለው ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርት እንቅስቃሴን ለማስፋት እና የኑሮ ውድነት ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ያለው ተግባር ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሺዴ፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ…

ኢትዮጵያና አንጎላ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አንጎላ በዛሬው ዕለት ሁለት የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የአንጎላ አቻቸው ቴቴ አንቶኒዮ ተፈራርመዋል፡፡ በዚህም ሚኒስትሮቹ አጠቃላይ የትብብር ስምምነት…