Fana: At a Speed of Life!

በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ህዝባዊ ውይይት የተለያዩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በሐዋሳ ከተማ በተካሄደው ውይይት የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሺዴ፣የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…

ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ በቀጣዩ ዓመት በኢትዮጵያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔ በ2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በቀጣዩ ዓመት ዓለም አቀፍ የምልክት ቋንቋ ጉባዔን ለመጀመሪያ ጊዜ…

የአፍሪካን ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የትምህርት ዘርፍ የሚደረገውን መዋዕለ ንዋይ ማስፋት ይገባል – ክላቨር ጋቴቴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ በትምህርት ዘርፍ የሚደረገውን መዋዕለ ንዋይ ማስፋት እንደሚያስፍልግ በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ ገለጹ። በ44ኛው የአፍሪካ ሕብረት የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ…

የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የአስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ሥርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ፒያሳ የተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኚዎች ክፍት መሆኑ ተገለጸ፡፡ ክፍት መሆኑን ተከትሎም በአዲስ አበባ ከተማ ሥር ያሉ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡…

የፌዴሬሽን ም/ቤትና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ መድረኩ በሰላም ግንባታ ሂደቶች፣ በግጭት አፈታትና በብሔራዊ መግባባት ላይ በሚታዩ ችግሮች ዙሪያ በመምከር የጋራ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ያለመ…

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተጠናቆ ወደ ሥራ ተገብቷል- ግብረ-ኃይሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 44ኛው የሥራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ዝግጅት አድርጎ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ ግብረ-ኃይሉ ባወጣው መግለጫ÷ በሀገር አቀፍ…

የመስቃንና ማረቆ ሕዝቦች የእርቅ ማጽኛ ሥነ-ሥርዓት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመስቃን እና ማረቆ ወንድማማች ሕዝቦች የእርቅ ማጽኛ ሥነ-ሥርዓት በኢንሴኖ ከተማ እየተካሔደ ነው፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የመስቃን ቤተ…

ሸበሌ ዞን የግብርና ዘርፍ ስብራታችንን ለመጠገን የጀመርነው ጉዞ ውጤታማ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሸበሌ ዞን የግብርና ዘርፍ ስብራታችንን ለመጠገን የጀመርነው ጉዞ ውጤታማ ስለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ በአርሶ አደሮች፣ ባለሀብቶች እና…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናል

አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ፒያሳ አካባቢ የተገነባው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳስታወቁት÷የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከነገ ጀምሮ በሚወጣው…