የሀገር ውስጥ ዜና 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀመረ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕክምና ዶክትሬት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቁ መንትዮቹ ዶክተሮች Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት 271 የሕክምና ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥም በሕክምና ዶክትሬት የተመረቁ መንትዮቹ ዶክተር ቸርነት ተስፋሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለጸ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄዱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅሞች ለማስከበር ትልቅ ጠቀሜታ እንዳለው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ሦስት አህጉራዊ የፋይናንስ ተቋማትን ለማቋቋም የተጀመሩ ጥረቶች ይጠናከራሉ ተባለ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች ሦስት አህጉራዊ የፋይናንስ ተቋማትን ለማቋቋም የተጀመሩ ጥረቶችን ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። መሪዎቹ ዛሬ ማለዳ ከ37ኛ የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የዓለም የፋይናንስ ሥርዓትን ለማሻሻል የአፍሪካ አጀንዳን…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አዘጋጅነት በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። "የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልጽግና" በሚል መሪ ሀሳብ የሚካሄደው የከተሞች ፎረም ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…
Uncategorized በአማራ ክልል ለመንገድ ስራ ህብረተሰቡ ከ411 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ተሳትፎ እንዳደረገ ተገለጸ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመንገድ ስራ ዘርፍ ህብረተሰቡ ከ411 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ መዋጮ ተሳትፎ እንደነበረው የክልሉ መንገድ ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ መንገድ ቢሮ የሰባት ወራት የስራ አፈፃፀምን በጎንደር ከተማ እየተገመገመ ነው። የቢሮ ሀላፊው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 271 የሕክምና ተማሪዎችን አስመረቀ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሕክምና ትምህርት ቤት 271 የህክምና ተማሪዎችን አስመረቀ። ከተመራቂዎች መካከል 158 ወንዶች ሲሆኑ÷113 ደግሞ ሴቶች ናቸው። ከነዚህ ውስጥ በሕክምና ትምህርት ዶክትሬት ዲግሪ 240፣ በጥርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መጀመሪያ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በባንኩ መካከል ያለው ትብብርና ባንኩ…
ቴክ ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት ዓይነቶች Shambel Mihret Feb 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በመበርበር ጥቃት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ የሳይበር ጥቃቶች በተለየ በሀገር ደረጃ መዋቅራዊ ጉዳቶችን ያስከትላል። እነዚህ የሳይበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቶጎ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ Shambel Mihret Feb 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ቶሜጋህ ዶግቤ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል ። ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ።