Fana: At a Speed of Life!

አቶ አረጋ ከበደ ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በቀጣይ ለሚካሄደው 11ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ 11ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ሠላምና…

ከ260 ኬሻ በላይ ቡና በሕገ ወጥ መንገድ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ260 ኬሻ በላይ ቡና በህገ ወጥ መንገድ አከማችተው ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ቡና ለመሸጥ የሚያስችል ምንም አይነት ሕጋዊ ፈቃድ እንደሌላቸው የገለጸው ፖሊስ÷…

የሥራ ላይ ልምምድ ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ የላቀ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ላይ ልምምድ ለወጣቶች ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ የላቀ ድርሻ እንዳለው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ “ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም” ሁለተኛ ዙር ትግበራ በሐዋሳ ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡…

አቶ ሽመልስ ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የተጀመረው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱሪዝሙን ለማነቃቃት የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ በቢሾፍቱ ከተማ በ750 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ባለ አምስት ወለል "ኖራ ሪዞርት" መርቀው ሥራ…

በሠመራ ለሚገነባው የወንጀል ምርመራ ቢሮ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ ለሚያስገነባው የወንጀል ምርመራ ቢሮ የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የመሰረት ድንጋዩን ያስቀመጡት÷ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና የሠመራ ከተማ ከንቲባ አብዱ ሙሳ ናቸው፡፡…

በጋራ ጥረታችን የጀመርነው ሥራ ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲሄድ እንረባረብ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና አቅማችንን በምሉዕ ለመጠቀም በጋራ ጥረታችን የጀመርነው ሥራ ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲሄድ መረባረብ ይገበል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷የወቅቱ…

የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ ልዑክ ዛሬ ባሕር ዳር ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑም÷ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ…

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቀየው የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ዛሬ በአዳማ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ኮሚቴው በሦስት አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚያደርግ የተገለጸ ሲሆን÷ የመወያያ ርዕሰ ጉዳዮችንም በአብላጫ ድምፅ በማፅደቅ ስብሰባው…

በጣሊያን ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው ሰርከስ ቡድን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ተመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን በተካሄደው ዓለም አቀፍ ውድድር ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈው የብላክ ላየን ሰርከስ ቡድን የዓለምን ክብረ ወሰን በመስበር በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ተመዝግቧል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ÷ የዓለምን ክብረ ወሰን በመስበር…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስተር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከፓኪስታን ገንዘብ ሚኒስትር ሻምሻድ አክታር (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያና ፓኪስታን የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በተለይም…